by
  • Eyob posted an update a year ago

    a year ago

    ጠርዝ ላይ

    admin Reading Really Matters!
    1 Comment
    • ጠርዝ ላይ: የትኛዋ ኢትዮጵያ? የትኛው ቋንቋ? ምን አይነት ጋዜጠኝነት? ማህበረሰባዊ የስነምግባር ዝቅጠት
      በድሉ ዋቅጅራ ዶር
      Mānkusā mātamiyā bét, 2019 – 192 pages
      On political and social issues and the decline of national ethical values affecting Ethiopia as a nation.

      1
    • Eyob posted an update a year ago

      a year ago

      · የንባብ ትሩፋት

      ንባብ ከዚህ ዓለም ጫጫታ “እፎይታ” ማግኛ ነው። ማንበብ በዚህ ሩጫ በበዛበት ዓለም ውስጥ የነፍስን ረሃብ የሚያስታግስ የጥሞና ጊዜ መውሰጃ፣ ከጥድፊያ የማረፊያ ወደብ ነው። አንዳንዴ ሮጠን፣ ደክመን ስልችት ሲለን ፊታችንን ወደ መጽሀፍት ብናዞር መጽናናት፣ ትዝታ፣ ሳቅ፣ ፈገግታ፣ ብርታት፣ እናገኝባቸዋለን። በንባብ የደከመው አካላችን፣የዛለው መንፈሳችን ይታደሳል፣ የተደበቀብንን የስኬት ሚስጥር፣ የተጋረደብንን የጥበብ መስኮት ይከፍትልናል። ማንበብ የተዘነጋ የለውጥ መንገድን ያመላክተናል፣ የተቀበረ እምቅ እውቀትን፣…

      Read more

    • Eyob posted an update a year ago

      a year ago

      አርብ ሐምሌ 5 ከምሽቱ 3:00 – 4:00 ሰዓት ይዳሰሳል።

    • Eyob posted a new book. a year ago

      a year ago

      ህብር ህይወቴ

      ህብር ህይወቴ ፡ በኤሜሬት ፕሮፌሴር ባህሩ ዘውዴ – ግለ ታሪክፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ የተከበሩ፡ የታሪክ ሊቅና እውቅ ምሁር ናቸው። ኢትዮጲያዊው የታሪክ ምሁር፡ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዩኒቨርስቲ በ1963፡ በከፍተኛ ማዕረግ ሲቀበሉ፡ ዶክትሬታቸውን ደግሞ በ1969 ከለንደን ዩኒቨርስቲ፡ የአፍሪካና…

      emu
    • Eyob posted a new post. a year ago

      a year ago

      ንባብ አሰላሳይ ያደርጋል

      ንባብ ህሊናን አሰላሳይ ያደርጋል። የአንባቢ ኅሊና ጽልመተ ኅሊናን ታበራለች ቁረተ ልቡናን ታግላለች፡፡አለማወቅን ያህል ደዌን ትፈውሳለች፡፡አለማወቅን ያህል በሽታ ይዞ ሰው ጤነኛ ሊባል አይችልምና፡፡ አንባቢ ሰው የሐሳብ…

      admin Reading Really Matters!
      0 Comments
    • Eyob posted an update a year ago

      a year ago

      ነብይ መኮንን!

      ዜና እረፍት ! ሰኔ 26፣ 2016 – አንጋፋው ጋዜጠኛ እና ደራሲ ነብይ መኮንን ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ነፍስ ይማር –

      አንጋፋ የጥበብ ሰው :ነብይ መኮንን- የአዲስ አድማስ አርበኛ ፣” Gone with the wind” የሚለውን ተወዳጅ መፅሀፍ ወደ አማርኛ ተርጉሞ “ነገም ሌላ ቀን ነው”በሚል ርዕስ በግሩም ሁኔታ ያቀረበልን:፤

      “የእኛ ሰው በአሜሪካ” አምድ ፀሀፊ ፣ የአዲስ አድማስ :- ጋዜጠኛ እና የአይረሴ ስንኞች ገጣሚም :- ነበር።

      ጋዜጠኛ እና ገጣሚ ነብይ መኮንን ከዚህ ዓለም ድካም አረፈ። እኛ ግን ትልቅ ሠው አጣን…

      Read more

    • Eyob posted a new post. a year ago

      a year ago

      መጽሀፍት ክቡር ናቸው!

      “የህይወታችን ትልቁ ደስታ መፀሀፍ ከማንበብ የሚገኝ ነው ብዬ በድፍረት ላውጅ እችላለሁ።ምክንያቱም መጽሐፍት ዓለምን ሁሉ የቀየሩ የስልጣኔ ዋና ቁልፎች ናቸው። ዓለም እዚህ የደረሰችው መፃሕፍት ታትመው ነው።…

    • Eyob posted a new post. a year ago

      a year ago

      የልጆች የንባብ ፌስቲቫል

      የ2016 የትምህርት ዘመን መጠናቀቅን አስመልክቶ ሰማይ መልቲሚዲያ ከሲዳማ ልማት ማህበር ጋር በመተባበር ቅዳሜ ሰኔ 22 በጉዱማሌ ፓርክ ዓመታዊ የልጆች የንባብ ፌስቲቫል ይካሄዳል። በዕለቱ በርካታ ዝግጅቶች…

      admin Reading Really Matters!
      0 Comments
    • Eyob posted a new book. a year ago

      a year ago

      ምንዱባን

      ዝግን ቁምነገሮች ከ”ምንዱባን” መፅሐፍ (Le Mesi’rebles)
      (እ.ብ.ይ.)
      ቪክተር ሁጎ (Victor Hugo) በ19ኛው ክፍለዘመን የኖረ ፈረንሳዊ ደራሲና ገጣሚ የነበረ ሠው ነው፡፡ ሁጎ ከሐገሩ ፈረንሣይ ውጪ የታወቀበት ስራው በአማርኛ ምንዱባን ወይም መከረኞቹ ተብሎ በሁለት በተለያዩ ተርጓሚዎች የተተረጎመው Le…

    • Eyob posted a new book. a year ago

      a year ago

      መከረኞቹ

      ደራሲው ቪክቶር ሂዩጎ ሲሆን ወደ አማርኛ የመለሱት ካሉን ጥቂት ድንቅ ተርጓሚዎች መሐል አንዱ የሆኑት ሳህለሥላሴ ብርሃነማርያም ናቸው። መፅሐፉ በሶስት የተለያዩ ተርጓሚዎች ሶስቴ ወደ አማርኛ ተተርጉሟል።
      ታሪኩ የሁሉም የምድር ጎስቋሎች ታሪክ ነው። ገፀባህሪያቱ ከመጻህፍት ገጾች መሐል የፈለቁ ሳይሆን ከእውኑ አለም የተቀዱ…

      admin Reading Really Matters!
    • Eyob posted a new post. a year ago

      a year ago

      እንዲህ አነባለሁ!

      እንዲህ አነባለሁ! • በራእዬ እና በምከታተለው ዓላማዬ ዙሪያ ዘወትር አነባለሁ! • የእኔን፣ የቤተሰቤን፣ የንግዴን፣ የመስሪያ ቤቴንና የሃገሬን ሁኔታ በሚያሻሽል ርእስ ዙሪያ ዘወትር አነባለሁ! • ያነበብኩትን…

      admin Reading Really Matters!
      0 Comments
    • Eyob posted a new book. a year ago

      a year ago

      Atomic Habits

      Atomic Habits will teach you how to make small changes that will transform your habits and deliver amazing results. An atomic habit is a regular practice or routine that is not only small and easy to do but…

    • Eyob posted a new post. a year ago

      a year ago

      ስታነብ ፥ የምታውቀው ህይወትን ነው።

      ማንበብ አዕምሮን ይገነባል። በአዕምሮ ውስጥ ቋንቋን – የግንዛቤ(cognitive) እድገትን – ማህበራዊ እና emotional እድገትን . . . የሚያበረታቱ ግንኙነቶችን ይፈጥራል። ማንበብ መሠረትን ይገነባል። በምታምነው እንድትጠነክር…

    • Eyob posted a new post. a year ago

      a year ago

      እንደ ፍቅር ያለ አስተማማኝ ጥላ የለም

      በፍቅር መኖር እረፍት ይሰጣል። ማጣትን ያስረሳል። ፍቅር ያለው ባለው ነገር ይረካል ፣ባለው ነገር ሌሎችን ያገለግላል፡፡ኑሮዬ ይበቃኛልን ያውቃል። በፍቅር የሚኖር የትላንት ማንነቱን አይረሳም፣ ዋጋ የከፈሉለትን ባለውለታዎቹን…

    • Eyob posted a new post. a year ago

      a year ago

      ከአእምሮ ምግብነት ባሻገር

      የተሻለች አገር ለመፍጠር የተመረጡ መጻሕፍትን በየትኛውም ሰዓትና ቦታ ማንበብ ከአእምሮ ምግብነት ባሻገር የተሻሉ መሪዎችን ለማውጣትና የበለጸገች አገር ለመስራት አቋራጭ መንገድ ነው ። ዓለም ላይ የተዋጣላቸው…

    • Eyob posted a new book. a year ago

      a year ago

      ወንጀለኛው ዳኛ

      ወንጀለኛው ዳኛ የተሰኘው መጽሐፍ በደራሲ ሀዲስ አለማየሁ በ1970 የተደረሰ ልብ ወለድ ነው።

    • Eyob posted a new book. a year ago

      a year ago

      የልምዣት

      በ 1980 ስለ ማህበራዊ ጉዳዮችና ስለ ጣሊያን ውርስ የሚዳስሰውን የልም እዣት የተሰኘ ልብ ወለድ ታሪኮች ለንባብ አቅርባዋል።

    • Eyob posted a new post. a year ago

      a year ago

      አዕምሮህን አሰራው

      እንደ ሰው አዕምሮ ሰነፍ የለም፡፡ ካስተኛቹት መንቃት ፤መነሳት ፤ መስራት ፤ መለወጥ የማይወድ ነገር ቢኖር የሰው ልጅ አዕምሮ ነው፡፡ ሌሊቱን ሙሉ ፊልም ብትጋብዙት ፤ ካፌ…

    • Eyob posted a new post. a year ago

      a year ago

      መጽሀፍትን እንወዳጅ

      “ማሰብ ካልጀመርክ የትኛዉም ሽቶ የህይወትህን መጥፎ ሽታ ሊደብቅ አይቻለዉም።”ብሏል ዲዮጋን። ማሰብ ሀይል ይሆንሃል፤ይህንን ሀይል ለመፍጠር ማንበብ ጠቃሚ ነው ። በነገራችን ላይ የኃይል መርህ የሚሰጠን የጠየቅነውን…

    • Eyob posted a new book. a year ago

      a year ago

      ፍቅር እስከ መቃብር

      በደራሲ ሀዲስ አለማየሁ የቀረበ ልብ ወለድ ሲሆን ሰብለ ወንጌል እና በዛብህ የሚባሉ የሁለት ገፀ ባህሪያን ፍቅር ላይ ያተርኩራል። ሀዲስ ዓለማየሁ “ፍቅር እስከ መቃብር” በተሰኘው የአማርኛ ረዥም ልቦለድ ሥራቸው “ለኢትዮዽያ ሥነጽሁፍ አዲስ ምእራፍ ከፋች” የሚል ሞገስ ያገኙ ሲሆን፣ በዚሁ ኪናዊ ሥራቸውም ፋሽስት ኢጣሊያ ከወጣ…

    • Load More