Eyob
-
Eyob posted a new book. a year ago
ማማ በሰማይማማ በሰማይ የፍቆር ታሪክ ነው፡፡ የአብዮትም፣ የተስፋም፣የሕልምም፣የአመፅም፣የሽብርም፣የመተማመንም፣ የመከዳዳትም፣ የሰቆቃም፣ የሰቀቀንም፣ ራስን በራስ የመለወጥም፣የድል አድራጊነትም የነዚህ ሁሉ ሰብአዊ ረቂቅ ባሕሪያት ታሪክ ነው። መጽሐፋ፣ ደም የጠማው ወታደራዊ ጁንታ ባቀጣጠለው ታይቶ የማይታወቅ የጅምላ ጭፍጨፋ…
siyy3 -
Eyob posted a new book. a year ago
ኅሠሣበእንግሊዝኛው Mine to win ተብሎ የተፃፈ ሲሆን ወደ አማርኛ ኅሠሣ ተብሎ የተተረጎመ ታሪካዊ ልብወለድ ዘውግ ያለው መጽሀፍ ነው።
“ይህ “ኀሠሣ” የተሰኘው የሕይወት ተፈራ መጽሐፍ፥ በውብ ሥናዊ የብዕር አተራረክ፥ የኢትዮጵያን “የባሕል”፥ “የትምህርት”፥ “የፍልስፍና”፥ እንዲሁም“ የሃገረ-ሰብእ” ወዘተ. ይትበሃሎችን…Eyob -
Eyob posted a new book. a year ago
ምንትዋብደራሲ እንዳለጌታ ከበደ ስለ ምንትዋብ የተሰጠ አድናቆት፦
”ምንትዋብ” ከዚህ ቀደም ሕይወት ተፈራ ከጻፈቻቸው መጻሕፍት እጅጉን የተለየ ታሪካዊ ልቦለድ ነው። ይዛ የተነሳቻት ባለታሪክም፣ታሪኩ ያጠነጠነበት ዘመንም፣ለኢትዮጵያ ሥነ-ጽሑፍ ድንግል ነው። ሳይነካ ቆይቷል።የሕይወት ብዕር ፣በእቴጌ ምንትዋብ አማካኝነት፣በፈጠራ…
-
Eyob posted a new post. a year ago
ጥራት ላለው ህይወት!!!ህይወት እንዳበበ አበባ ፈክታ፣ አምራና ተውባ፣ ደምቃ እንድትታይ ካሰፈለገ፥ በሰዎች መካከልም ስንመላለስ የግንኙነት መስመራችን የመከባበር ሀዲዱን ጠብቆ እንዲጓዝ ከሻትን፣ በስራና በንግዳችን በልዩነት መመረጥና መታወቅን ካሰብን፣…
-
Eyob posted a new book. a year ago
Tuesdays with MorrieThe main message of Tuesdays with Morrie is to live life each day with love, compassion and a sense of purpose. It also talks about forgiveness especially forgiving oneself and not just others. It discusses…
-
Eyob posted a new post. a year ago
እናነባለን!!!!እናነባለን!!! ስለሚያዝናናን ስለሚያስቀን ስለሚያስለቅሰን ስለሚያስደስተን ስለሚያሳዝነን ስለሚያወዛግበን (ተወዛግበን ደግሞ አንቀርም,,,, አበው በጥበባቸው ሳይጣመም አይቃናም፤ ሳይደፈርስ አይጠራም ብለው ከመጽሀፍ አስቀምጠውልናልና!) ህይወታችንን በዚህ ሁሉ ክቡር ስሜት ስለሚሞላልን…
-
Eyob posted a new book. a year ago
የዘርሲዎች ፍቅርየዘርሲዎች ፍቅር የልምድና ዕድሜ የከበረ ፋይዳ በሰማይ ሰሌዳ እያሳየ፤ ማንነትን እየተኮተኮተ – ምንነት የሚበቅልበት!
የመጠን ስፋት በመጨመር በሰማይ እያበረረ፣ በወንዝ ላይ እያንሳፈፈ አንዴ ስፔን ሌላ ጊዜ በስምጥ ሸለቆ እያስፈሰሰ የነበረውን ወደነበረበት፣ የተረሳውን ወደሚታወስበት በመመለስ የፍቅር ብርዝ እያስጐነጨ…
-
Eyob posted a new book. a year ago
ኢቫንጋዲየሀመር ማንነት ወለል ብሎ የታየን ደራሲ ፍቅረ ማርቆስ ደስታ ባደረገው የብዕር ተጋድሎ ነው። ደራሲው ብዙ የለፋበት ብሄረሰቡን የማስተዋወቅ ስራ ውጤት ማምጣቱንም በራሱ ዐይን ለማየት ችሏል።
ለምሳሌ በድሮ ዘመን የ”ኢቫንጋዲ”ን ምንነት የሚያውቅ ሰው እጅግ በጣም ጥቂት ነው። ባለፉት ሀያ ዓመታት ግን “ኢቫንጋዲ” በብዙዎች… -
Eyob posted a new book. a year ago
ከቡስካው በስተጀርባጎጃም የተወለደው ፍቅረማርቆስ በመምህርነት ወደ ሃመር ሄዶ በሃመሮች ባህልና ቱፊት ተማርኮ በባህሉም መሰረት የብሄረሰቡ አባል ሆኖ:ከሀመሮች ተጎራብቶ ማስተማሩን ተያያዘው፡፡የሚንጊን ገዳይ ባህላዊ ስርዓት ፣የኢባጋንዲን ጭፈራ፣የሀመሮችን ጋብቻ ……..ከቡስካ ተራራ በስተጀርባ ሁኖ ተመለከተው፡፡ተደመመበትም፡፡
ከምልከታው…Eyob -
Eyob posted a new post. a year ago
ንባብን ባህል እናድርግ!ተወደደም ፣ ተጠላም እውቀት የአንድ ሀገር ህልውና ማስቀጠያ ሀዲድ ነው ። ያለ እውቀት መኖር ፣ ያለ ጥበብ መኖር ኋላ ቀር ትውልድ እንዲፈጠር ያደርጋል። አለም የተራቀቀችው…
-
Eyob posted a new post. a year ago
ልምዳችንን እንፈትሽ!የትኛውም ልምድ እስኪጀመር ይከብዳል። ንባብም እንዲያነው ከዚያማ ተፈጥሮን እስኪያሽር ይፀናል። ስለዚህ ወስን። በየቀኑ የምትወስናቸው ትናንሽ ውሳኔዎች የነገ መድረሻህን ይወስኑታል። ማንበብ ውሳኔ ነው፤ ስፖርት መስራት ውሳኔ…
-
Eyob posted a new book. a year ago
የሚሳም ተራራአንጋፋው ደራሲ ፍቅረማርቆስ ደስታ የሐመር ሕዝብ ባህል ላይ ባተኮሩት እጅግ ተወዳጅ በሆኑት ተከታታይ ‘ኤትኖግራፊክ’ ልብወለድ ድርሰቶቹ ይታወቃል። አሁን ደግሞ “የሚሳም ተራራ” የተሰኘ ድንቅ መጽሐፉን ለበርካታ ዓመታት በጉጉት ሲጠብቁ ለነበሩት አንባቢዎቹ ይዞ ቀርቧል። በዚህም የግለታሪክ መጽሐፉ ፍቅረማርቆስ የሕይወት ጉዞውን…
Eyob