Tuesdays with Morrie
A Book By - MITCH ALBOM
In Stock
Tuesdays with Morrie
Available Book Type
|
|
Book Info
Author - MITCH ALBOM
Category - Non-Fiction
Translated Book - No
Language - English
Number of Pages - 192
Book Review
The main message of Tuesdays with Morrie is to live life each day with love, compassion and a sense of purpose. It also talks about forgiveness especially forgiving oneself and not just others. It discusses the precious gift of life and how it can be enriched by investing in genuine relationships.
Digital/Audio Book Files
Br300.00
The price displayed is for purchasing the book. If you choose to buy borrow the book for 7 days, the price will be reduced by 90%. By default, the "Borrow this book" option is selected.
“Tuesdays with Morrie” አለም በስስት ያነበበችው ውድ ማስታወሻ! ነፍሱ በሞት መዳፍ ውስጥ የተያዘች ፕሮፌሰር፣ ከውድ ተማሪው ጋር በመሆን ህይወትና ትርጉሟን በጥልቀት ያይዋታል፤ ይተነትኑዋታል።
የአንድ ጡረተኛ ፕሮፌሰር ሀሳቦች ለምን የአለም ልብን አሸነፉ? ምክንያቱም፣ የፕሮፌሰር ሞሪ የመጨረሻ የትምህርት ክፍለ-ጊዜዎች ነፍሳችንን አሰጨንቀው የሚይዙ የህይወት ጥያቄዎች የመለሱ የነፍስ መልዕክቶች ናቸው። የሞሪ የህይወት መልእክት የተጫነብንን ግሳንግስ ሁሉ አሜን ብሎ አለመቀበል ነው። እውነት፣ ደፍረው ሲያምፁ የሚያገኙዋት ቅኔ እንደሆነች ነው የሚያስተምረን። አለም እንደቀልድ ሳትመረምር በመንጋ የምትቀበላቸው ባህሎች እና እሴቶች እንዲሁም የአቋራጭ መንገድ አፍቅሮታችን፣ የህይወት እርካታ እጦታችን መንስኤ ናቸው ብሎ ሞሪ ያሳስበናል።
በዚህች መፅሐፍ ሞሪ እና ሚች ስለገንዘብ፣ ትዳር፣ ባህል፣ ይቅርታ፣ ሞት እና ሌሎች ብዙ ርዕሰ-ጉዳዮች አውርተዋል።ይህች ድንቅ መፅሀፍ ከ15 ሚሊዮን በላይ ቅጂ ተሸጣለች፤ ፊልም ሆና የስክሪን ብርሃን አይታለች፤ ትያትር ሆና አፍቃሪን አሰልፋለች!!


