admin Reading Really Matters!
-
admin Reading Really Matters! posted an update 4 weeks ago
ከመጽሀፍት ጋር ስሆን ከውጥረት አርፋለሁ፤ ከሁካታና ግርግር እጠለላለሁ፤ ብቻዬን ሆኜ በገፆች መስኮት ዓለምን እዞራለሁ። ዙሪያዬን እቃኛለሁ፣ ራሴን እመረምራለሁ፣ ከተሸናፊዎች ውድቀት እማራለሁ፣ ከአሸናፊዎች ጥንካሬን እላበሳለሁ። ከመጽሀፍት ጋር ስሆን ከብክነት እሰበሰባለሁ፣ ከጥፋትና ከክፋት እታቀባለሁ፣ ልቤ የፍቅር ቋንቋ ይሞላል። አንደበቴ በማር የተለወሰ ውብ ቃላትን ያፈልቃል። በዙሪያዬ እርጋታና ስክነት ይረባል። ይህ ስሜት የተለየ ደስታን ይፈጥርልኛል። ምቾት ይሰጠኛል። እናም ከመጽሀፍት ጋር ስሆን ዓለምን በእጄ የጨበጥኩ ያህል ይሰማኛል።
-
admin Reading Really Matters! posted a new post. 6 weeks ago
ማንበቤ ብርሀን ሆኖኛልለንባብ የሰጠሁት ጊዜ ከመባከን ታድጎኛል። ማንበቤ የትላንት ንግግሬ ከዛሬ ተግባሬ እንዲሰምርልኝ፤ ቃላቶቼ ሀሳቤን እንዲሸከሙልኝ፣ የልብ ዓይኖቼ አርቀው እንዲያዩልኝ፣ ክፉንና ደጉን ፣ ተንኮልና ጥፋቱን እንዲለዩልኝ ብርሀን…
-
admin Reading Really Matters! posted a new book. 5 months ago
ቀይባህር ሲቀላቀይ ባሕር ሲቀላ ~
የዶ/ር ፍርድአወቀ ማሞ እውነተኛ ታሪክ#Ethiopia | ዶ/ር ፍርድአወቀ ያገለገለበት እኔም ለሦስት ዓመታት የሠራሁበት ሆስፒታል የአንድ ግቢ ተጎራባች ነበሩ። እነርሱ ሲቪሉን ማኅበረሰብ እኛ ደግሞ ባሕርተኞቹን ስናክም ኖርን። የ1982 የካቲቱ የምፅዋ ጦርነት ግን አንድ አደረገን። ጠቅልለን አብዱል…
admin Reading Really Matters! -
admin Reading Really Matters! posted a new quiz. 6 months ago
admin Reading Really Matters! -
admin Reading Really Matters! posted a new quiz. 7 months ago
admin Reading Really Matters! -
admin Reading Really Matters! posted an update 9 months ago
-
admin Reading Really Matters! posted an update 9 months ago
-
admin Reading Really Matters! posted an update 9 months ago
ቤተሰብ በመሆን የማንበብን ዓለም እናስውበው።
-
admin Reading Really Matters! posted an update 9 months ago
ንባብና ጥበብ በሀዋሳ!!!
የስዕልና የፍቶግራፍ ውድድር!!!
የመረጣችሁትን መጽሃፍ አንብቦ በመረዳት በስዕል መግለፅ እና ከመጽሀፍና ከንባብ ጋር የተገናኘ የማንበብን ባህል የሚያነቃቃ ፎቶ ማንሳትና መወዳደር ይችላል።የንባብ ባህል እንዲሰርፅ፣ የመጽሀፍ ወዳጆች እንዲስፋፉ፣ ማህበረሰባዊ መነቃቃት እንዲፈጠርና የማንኛውም የጥበብ ፈጠራ ማለስለሻው፣ የእውቀት መገኛ ምንጩ፣ የሚዛናዊ አስተሳሰብና ስክነት መጎናፀፊያ መንገዱ ንባብ በመሆኑ በከተማችን ሀዋሳ ታነብባለች ፕሮጀክት 5ኛ ዓመት ማጠቃለያ ልዩ መሰናዶ…
-
admin Reading Really Matters! posted an update 10 months ago
5ኛ ዓመት 14ኛ ዙር ሀዋሳ ታነብባለች የከተማችን የንባብ ባህል ማበልፀጊያ የመጽሀፍት ኤግዚቢሽንና ባዛር ከዛሬ ሐምሌ 5 – ቅዳሜ ሐምሌ 12 ቀን ድረስ ሲዳማ ባህል አዳራሽ ፊት ለፊት አዳዲስ መጽሀፍትን ከ20-40% ቅናሽ በማድረግና የቆዩ ተፈላጊና አሮጌ መጽሀፍትን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘን እንቀርባለን።
ይህ አውደ ርዕይ እንዲሳካ የአንበሳውን ድርሻ የተወጡት ቤቢ ትሬዲንግ ደረጃቸውን የጠበቁ ድንኳኖችን በነፃ በመስጠት አጋርነታቸውን ደጋግመው አሳይተዋል፣ ጠረጴዛዎችን በመስጠት ዘውትር ከጎናችን ያለው ዩኒየን አካዳሚ ሲሆን፣ የአከፋፋዮችን… -
admin Reading Really Matters! posted a new post. a year ago
ለዚህ ነው ማንበብ የሚያስደስተኝ፣ አንባቢ ሰው የሚያስቅቀናኝ፣ መጽሀፍት የሚያጓጉኝ!!!አንባቢ ሰው አንባቢ ሲናገር አይደነቃቀፍም፤ ሃሳብ አይነጥፍበትም። እንዲያውም ቃላት ለሃሳቦቹ ይሰግዳሉ። ቋንቋ ይታዘዘዋል። የቃላት ሃብቱ ንግግሩ በጉጉት እንዲደመጥ ይጎተጉታሉ። አንባቢ ሰው ትልቅ የሃሳብ ጎተራ አለው።…
-
admin Reading Really Matters! posted a new book. a year ago
ፍካሬዶ/ር አለማየሁ ዋሴ “ፍካሬ” በሚል መጽሐፍ መጥቷል።
በጸሐፊው ማስታወሻ ላይ “ይህን ጽሑፍ ሲያነብ ሌላ ጉዳይ የሚመስለው ካለ እሰየው እንኳን መሰለው” ይላል። መጽሐፉን ሳነብ ሌላ ጉዳይ ከመሰላቸው ውስጥ ነኝ። እሰየሁም መሰለኝ።
አለማየሁ በዕፅዋት ቋንቋ መሳይ ሰውኛ አነጋገር የዕፅዋትን (የኢትዮጵያን) ችግሮች፣ መንስኤዎችና… -
admin Reading Really Matters! posted a new post. a year ago
ማንበብ ክፉ ሀሳባችንንማጥሪያ፣ ቆሻሻችንን ማጠቢያ ኤፆጵ ነው!ሁልጊዜ በንባብ የሆነልኝን፣ ማንበብ የሰጠኝን ከፍታ፣ ያጎናፀፈኝን ነፃነት ለጉደኞቼ ፣ በየደረስኩበት በጨዋታ መሀል አነሳለሁ። አንድ ቀን ግን ለአንድ ወዳጄ ሳጫውተው ፣ በምን ጊዜህ ታነባለህ? ምን…
-
admin Reading Really Matters! posted a new post. a year ago
ንባብ በአዲስ ሀሳብ ለመመራት!!!የሰው ልጅ ምክንያታዊ፤ የሚጠይቅና የሚመራመር መሆኑየታመነ ነው፡፡ በዚህ አስተሳሰብ መሰረትም ህዝባችን ለሚገጥሙት ችግሮች ዘመኑን የዋጀ፣በዕውቀት ጎዳና የሚራመድ በማስተዋልና በሥርዓት የሚጓዝ ትውልድ ማፍራት ይኖርበታል። ይህን ማግኘት…
-
admin Reading Really Matters! posted a new post. a year ago
ማንበብ እንደ አዲስ ሰርቶኛልየስራ ባልደረባዬ ናት ሁሌ እጄ ላይ መጽሀፍ ታያለች፣ በወሬዬ መሀልም እንትና ምን ብሏል መሰለህ የሚል የደራሲያን ስምና ሀሳብ ስሰነዝር ታዝባኛለች። አንድ ቀን – የምታነበውን ሁሉ…
-
admin Reading Really Matters! posted a new post. a year ago
ፍቅር የያዘኝባለቤቴን በጣም እወዳታለሁ፣ ለህይወቴ ትርጉም የሰጠቻት እሷ ናት። እኔ ግን ሌላ ፍቅረኛ አለችኝ።ከሷ ጋር ስሆን ባለቤቴ ደስ አይላትም፣ ጊዜዋን የምሻማበት ስለሚመስላት ግንኙነታችንን አትወደውም። እኔ ደሞ…
-
admin Reading Really Matters! posted a new post. a year ago
ብቸኛ መሸሸጊያዬ ናትእሷ የህሊና ምግብ ሙዳይ ናት። ምንም ብሆን፤ ምንም ባጣ የማይደንቀኝ ልበ ደንዳና እንደሆንኩ ያለፍኩበት ጨለማ ይመሰክራል፤ እሷ ብቻ ከእኔ ጋ ትሁንልኝ እንጂ የትም ይመቸኛል። እሷን…
-
admin Reading Really Matters! posted a new book. a year ago
አለመኖርመነበብ ያለበት መፅሐፍ ‹‹አለመኖር!››
(እ.ብ.ይ.)
‹‹አለመኖር›› መፅሐፍ በዶክተር ዳዊት ወንድማገኝ ተፅፎ በ2009 ዓ.ም. ነው የታተመው፡፡ ይሄን መፅሐፍ ዘግየት ብዬ ነው ያነበብኩት፡፡ በውስጡ የተለያዩ ሃሳቦች አጭቆ የያዘና እኛነታችንን መለስ ብለን እንድናይ የሚያደርገን፣ እውነተኛውን አኗኗራችንን…admin Reading Really Matters! and Berhanemeskel -
admin Reading Really Matters! posted a new post. a year ago
ማንበብን መውደድ ተማሩማንበብን መውደድ ተማሩ፡ መጽሐፍ ማንበብ ከየትኛውም ደስታ በላይ ነው; ማንም ሰው በምድር ላይ ሊያሳልፍ ከሚገባው በጣም ከፍተኛ-ውሳኔዎችአንዱ ንባብ መውደድ ነው። ትኩረትን በሚከፋፍሉ ነገሮች በተሞላ፣በየጊዜው በሚለዋወጠው ዓለም መጻሕፍት ጊዜ የማይሽራቸው የእውቀት፣ የጥበብ እና…
-
admin Reading Really Matters! posted an update a year ago
- Load More