ማንበብ መንገድ ነው።
ማንበብ መንገድ ነው። መድረሻው የብርሃን ልብ፣ አስተዋይ አእምሮ ነው። መማርህ እንዲህ ካላደረገህ ተወው ይቅርብህ። ማወቅህ ለክፋትህ መሳሪያ ከሆነ አትጠጋው። የአእምሮ እውቀት በልብ ጥበብ ካልተገራ ሁሉም…
ማንበብ መንገድ ነው። መድረሻው የብርሃን ልብ፣ አስተዋይ አእምሮ ነው። መማርህ እንዲህ ካላደረገህ ተወው ይቅርብህ። ማወቅህ ለክፋትህ መሳሪያ ከሆነ አትጠጋው። የአእምሮ እውቀት በልብ ጥበብ ካልተገራ ሁሉም…
እንዳነብ የሚያደርገኝ ምንድነው? ስንቶቻችን ይህንን ጥያቄ ለራሳችን ጠይቀን እናውቃለን? ወደ ንባብ የሚገፋፋኝ ሀይል የማወቅ ጉጉት ነው። አዲስ ነገር መናፈቅ፣ የተሰወረን ለመግለጥ መጓጓት፣ ታሪክን ለመመርመር፣ ትርክትን ለማረም፣…
ንባብ ህሊናን አሰላሳይ ያደርጋል። የአንባቢ ኅሊና ጽልመተ ኅሊናን ታበራለች ቁረተ ልቡናን ታግላለች፡፡አለማወቅን ያህል ደዌን ትፈውሳለች፡፡አለማወቅን ያህል በሽታ ይዞ ሰው ጤነኛ ሊባል አይችልምና፡፡ አንባቢ ሰው የሐሳብ…
“የህይወታችን ትልቁ ደስታ መፀሀፍ ከማንበብ የሚገኝ ነው ብዬ በድፍረት ላውጅ እችላለሁ።ምክንያቱም መጽሐፍት ዓለምን ሁሉ የቀየሩ የስልጣኔ ዋና ቁልፎች ናቸው። ዓለም እዚህ የደረሰችው መፃሕፍት ታትመው ነው።…
የ2016 የትምህርት ዘመን መጠናቀቅን አስመልክቶ ሰማይ መልቲሚዲያ ከሲዳማ ልማት ማህበር ጋር በመተባበር ቅዳሜ ሰኔ 22 በጉዱማሌ ፓርክ ዓመታዊ የልጆች የንባብ ፌስቲቫል ይካሄዳል። በዕለቱ በርካታ ዝግጅቶች…
እንዲህ አነባለሁ! • በራእዬ እና በምከታተለው ዓላማዬ ዙሪያ ዘወትር አነባለሁ! • የእኔን፣ የቤተሰቤን፣ የንግዴን፣ የመስሪያ ቤቴንና የሃገሬን ሁኔታ በሚያሻሽል ርእስ ዙሪያ ዘወትር አነባለሁ! • ያነበብኩትን…
ማንበብ አዕምሮን ይገነባል። በአዕምሮ ውስጥ ቋንቋን – የግንዛቤ(cognitive) እድገትን – ማህበራዊ እና emotional እድገትን . . . የሚያበረታቱ ግንኙነቶችን ይፈጥራል። ማንበብ መሠረትን ይገነባል። በምታምነው እንድትጠነክር…
በፍቅር መኖር እረፍት ይሰጣል። ማጣትን ያስረሳል። ፍቅር ያለው ባለው ነገር ይረካል ፣ባለው ነገር ሌሎችን ያገለግላል፡፡ኑሮዬ ይበቃኛልን ያውቃል። በፍቅር የሚኖር የትላንት ማንነቱን አይረሳም፣ ዋጋ የከፈሉለትን ባለውለታዎቹን…
የተሻለች አገር ለመፍጠር የተመረጡ መጻሕፍትን በየትኛውም ሰዓትና ቦታ ማንበብ ከአእምሮ ምግብነት ባሻገር የተሻሉ መሪዎችን ለማውጣትና የበለጸገች አገር ለመስራት አቋራጭ መንገድ ነው ። ዓለም ላይ የተዋጣላቸው…
እንደ ሰው አዕምሮ ሰነፍ የለም፡፡ ካስተኛቹት መንቃት ፤መነሳት ፤ መስራት ፤ መለወጥ የማይወድ ነገር ቢኖር የሰው ልጅ አዕምሮ ነው፡፡ ሌሊቱን ሙሉ ፊልም ብትጋብዙት ፤ ካፌ…