ማንበባችን ዕውቀት አይሆንም

መፃሕፍትን ከማንበብ ባሻገር በንባብ ያገኘናቸውን ሃሳቦች ከሃሳባችን ጋር በማስተያየትና በማሻሻል፣ በማሠላሠልና በማስተዋል አዲስ ሃሳብ ካልፈጠርንበት መፅሐፍ ማንበብ ሳይሆን መፅሐፍ መቁጠር ነው የሚሆነው፡፡ ባነበብነው ሃሳብ ተገዝተንና…

ማንበባችን ዕውቀት አይሆንም!!!!

መፃሕፍትን ከማንበብ ባሻገር በንባብ ያገኘናቸውን ሃሳቦች ከሃሳባችን ጋር በማስተያየትና በማሻሻል፣ በማሠላሠልና በማስተዋል አዲስ ሃሳብ ካልፈጠርንበት መፅሐፍ ማንበብ ሳይሆን መፅሐፍ መቁጠር ነው የሚሆነው፡፡ ባነበብነው ሃሳብ ተገዝተንና…

ዕውቀት ትልቁ የምድራችን ኃይል

ኃያል ተፅዕኖ ፈጣሪ መሆን አትፈልጉም? _ ማንም _ የማያሸንፋችሁ፤ማንም ነቅንቆ የማይጥላችሁ፤ማንም የማያስፈራችሁ፤ብትወድቁ እንኳን የምትነሱ፤ብታለቅሱ _ እንኳን መልሳችሁ የምትስቁ፤መሠረታችሁ የጸና ከምንጩ ጀምሮ ራሳችሁን የምታውቁ ኃይለኛ  …