ማንበብ የሚሞላው ጎዶሎ
በእውነት ያልሞላ ሕይወት፤ በዕውቀት ያልተቃኘ አኗኗር፣ ጥበብ የጎደለው አሰራር፣ ታማኝነት ያጠረው ፍቅር፣ ሳይንስ ያነሰው ምርምር፣ ተጨባጭ ምክንያትና በቂ ማስረጃ ያጣ ትንታኔም ሆነ ድምዳሜ የሰውን ማንነትም ሆነ የሐገርን ሙሉነት ጎዶሎ ያደርገዋል፡፡ ማንበብ የሚሞላው ይህንን ጎዶሎ ነው። ማንበብ ሙሉ ሰው ብቻ ሳይሆን ብቁ ሰው ያደርጋልና የንባብ ልምድ እናዳብር። ነሀሴ 16 2016!
Responses