መንፈስህን የሚያድሰውን ፈልገህ አንብብ።
መፅሐፍ አንብብ! መፅሐፍን ጓደኛህ አድርግ። ምንም ጥርጥር የለውም ማንበብ ህይወትህን ይቀይራል።
ስናነብ የሌሎች ሰዎችን እይታ እንረዳለን። ማንበብ አንድ ቦታ ሆነንመላው አለምን መቃኘት ነው። ማንበብ ለአዳዲስ ሀሳቦችና እይታዎች በር ይከፍታ። መፅሐፍ ማንበብ ውስጥህ ያለውን ተሰጥዖ ፈልገህ እንድታወጣ ያደርገሀል። ምርጥ መፅሐፍ ማንበብ ከምርጥ ወዳጅህ ጋር ምርጥ ጊዜ እንደማሳለፍ ነው። ነገር ግን …..ስታነብ የምታነበውን ምረጥ! ስራህን ወይም ትምህርትህን የሚያሳድግ መፅሐፍ አንብብ። ለለውጥ የሚያነሳሳህን ለይተህ አንብብ። መንፈስህን የሚያድሰውን ፈልገህ አንብብ።
Responses