Latest

Show
by
  • ጠበኛ እውነቶች

    “ጠበኛ እውነቶች” በ4 ክፍሎች የተከፈለ ልብወለድ ሲሆን፤ የተለያየ ማህበራዊና ግላዊ ሕይወትን የሚዳስስ መፅሐፍ ነው።
    መጽሐፉ በ252 ገጾች የተቀነበበ ሲሆን፤ በውስጡ የተካተቱ አራቱ ታሪኮች፡- “ቅዳሴና ቀረርቶ፣ ቀላውጦ ማስመለስ፣ እናቴን ተመኘኋት፣ ምርጫ አልባ ምርጫ” ይሰኛሉ ::

  • የህይወታችን መዓዛ

    ማንበብ ለህይወታችን የሚሰጠው መዓዛ፣ የሚፈጥርልን ልዩ ስሜት፣ የሚያጎናፅፈን ነፃነት በቃላት ተሰፍሮ የሚያልቅ አይደለም። መፀሀፍት በየትኛውም ደብዛዛ ዘመን ጊዜን የማፍካት ጉልበት ያላቸው፤የህይወት ቅመም ናቸዉ።…

  • ሰው፣ ግብረገብና ሥነ ምግባር የዘመናችን ቁልፍ ጉዳዮች

    ይህ መጽሐፍ በተለይ ለአማርኛ ቋንቋ አንባብያን የግብረገብና ሥነ-ምግባር ፍልስፍናን የሚያስተዋውቅ ነው።

    … ጸሐፊው ባነሷቸው ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ በቂ ምሁራዊ ይዘት ያላቸውን ግብኣት ለማካተት ችለዋል። እንዲሁም ስለግብረገብ ፍልስፍና ያላቸው ዕውቀትና ይኼንንም ከዕለት ተዕለት ችግሮቻችን ጋር አሰናስለው ለማየት ያደረጉት…

  • ከ”ማስታወሻ”መጽሐፍ አወያይ (ማንደፍሮ ንጋቱ) የተላለፈ መልዕክት፦

    “ማስታወሻ” በስብሃት ገብረእግዚአብሔር አኗኗር፣ ሕይወት፣ አስተምሕሮት(ፍልስፍና) እና ክሕሎት ዙሪያ እያጠነጠነች የምትሽከረከር እምቅ ድጉስ ናት-ብዙ የምታስብል። የምታስተከዝ፣ የምታስደስት፣ የምታናድ፣ የምታስገርም፣ የምታሥቅ፣ የምታስለቅስ እና… ወዘተ የአቦይ መንፈስና አስትንፋስ ናት።

    በውስጧ ብዙ ነጻ ሃሳቦችንና መንፈሶችን ሸክፋለች። ስብሓት(አቦይ) ነጻ የወጡ ሰዎች እና የሕይወት ቁም-ነገር የገባቸው ዐይናማ ሰዎች የሚከተሉት እና የሚረዱት የልቦና ዓለም ሰው ነው። …

    Read more

    admin Reading Really Matters!
    0 Comments
  • ሠላም ሠላም የመጽሀፍት ቤታችን ቤተሰቦች፤ ነገ ከእኛ የሚጠበቀው

    1. በሰዓት መገኘት

    2. ከተቻለ ብቻ አንድ ሰው ይዞ መምጣት

    ማሳሰቢያ:- ያላነበበ ሰውም መጥቶ መካፈል ይችላል ማንበብ ግዴታ አይደለም ታዳሚ መሆን ይቻላል።

  • መጽሐፍት ጥሩ ወዳጆች ናቸው!

    መጽሐፍት ጥሩ ወዳጆች ናቸው! ከዘመን ዘመን የማይለወጡ ታማኝ ወዳጆች። የያዙትን ጥበብ ያለስስት የሚያካፍሉ፣ ቁምነገር የሚያቀብሉ የህይወት ዘመን ባለውለታ ናቸው። “መጽሐፍት አዝናኝ እና አስተማሪ ናቸው፡፡ የሰዎችን…

  • ማንበብ በድንቁ*ርና ላይ ለማመጽ የሚደረግ እርምጃ ነው

    ሕይወት የትናንት ፣ የዛሬ እና የነገ ድግግሞሽ ነው። እስካሁን የኖርነው ሕይወት በዚህ ድግግሞሽ ውስጥ ነው። ይኼን ድግግሞሽ ውጤታማ ለማድረግ እና ከአስልችነት ለመውጣት መጽሐፍ ወሳኝ ነገሮች…

  • ኦቶባዮግራፊ (የህይወቴ ታሪክ)ፊታውራሪ ተክለሀዋርያት ተክለማርያም

    ኦቶባዮግራፊ (የህይወቴ ታሪክ) የሚለው መጽሐፋቸው አንድ ሰው በህይወት ዘመኑ ሊያነባቸው ከሚገባ መጽሐፍት መካከል አንዱ ነው፡፡

  • ማንበባችን ዕውቀት አይሆንም

    መፃሕፍትን ከማንበብ ባሻገር በንባብ ያገኘናቸውን ሃሳቦች ከሃሳባችን ጋር በማስተያየትና በማሻሻል፣ በማሠላሠልና በማስተዋል አዲስ ሃሳብ ካልፈጠርንበት መፅሐፍ ማንበብ ሳይሆን መፅሐፍ መቁጠር ነው የሚሆነው፡፡ ባነበብነው ሃሳብ ተገዝተንና…

  • ማንበባችን ዕውቀት አይሆንም!!!!

    መፃሕፍትን ከማንበብ ባሻገር በንባብ ያገኘናቸውን ሃሳቦች ከሃሳባችን ጋር በማስተያየትና በማሻሻል፣ በማሠላሠልና በማስተዋል አዲስ ሃሳብ ካልፈጠርንበት መፅሐፍ ማንበብ ሳይሆን መፅሐፍ መቁጠር ነው የሚሆነው፡፡ ባነበብነው ሃሳብ ተገዝተንና…

  • የታንጉት ሚስጥር

    በታንጉት ምስጢር አፄ ቴዎድሮስ በተገቢው መንገድ ተገልፀዋል፣ ቁጭታቸው፣ ንዴታቸው፣ ኩሩነታቸው፣ መካሪነታቸው፣ ሀገር ወዳድነታቸው፣ ሀገረ የማቅናት ራዕያቸው፣ ለሠው ልጅ ያላቸው ክብር፣ የነጫጭባዎችን ከንቱ አላማ መረዳታቸው፣ የልቀ ጳጳስ አቡነ ሠላማ በኃይማኖት አባትነት ስም በኛው ሀገርና ደኃ ሕዝብ…

  • መንግሥቱ ኃ/ማርያም፡ የሥደተኛው መሪ ትረካዎች

    በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በአዎንታም ይሁን በአሉታ ጉልህ ድርሻ ያላቸው ፕሬዝዳንት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃ/ማርያምን ደራሲና ገጣሚ ይታገሱ ጌትነት በሀራሬ መኖሪያ ቤታቸው ተገኝቶ ያደረገላቸውን ቃለመጠይቅ መሠረት በማድረግ ያሠናዳው መጽሐፍ ሊወጣ ነው፡፡
    መጽሐፉ የቀድሞው የኢትዮጵያን ፕሬዝዳንት ኮ/ል መንግሥቱ ከልጅነት…

  • ማንበብ የሚሞላው ጎዶሎ

    በእውነት ያልሞላ ሕይወት፤ በዕውቀት ያልተቃኘ አኗኗር፣ ጥበብ የጎደለው አሰራር፣ ታማኝነት ያጠረው ፍቅር፣ ሳይንስ ያነሰው ምርምር፣ ተጨባጭ ምክንያትና በቂ ማስረጃ ያጣ ትንታኔም ሆነ ድምዳሜ የሰውን ማንነትም…

  • wetu became a registered member a year ago

    a year ago

    Love
    admin Reading Really Matters!
    0 Comments
  • wetu became a registered member a year ago

    a year ago

    Love
    admin Reading Really Matters!
    0 Comments
  • መፅሀፍ ማንበብ የማስተዋል፣ የጥበብ እና የደስተኛ ህይወትህ ምንጭ ነው።

    መፅሀፍ አለማንበብ ምን ያህል ጥቅም እንዳሳጠ የምታውቀው መፅሀፍ አንብበህ ያገኘኸውን ጥቅም ስታውቅ ነው። የማያነብ ሰው ለራሱ ባይተወር ነው።  የማያነብ ሰው ህይወት በሚባል ፍርድ ቤት የእድሜ…

  • ከተማ ይፍሩ

    (ከተማ ይፍሩ፤ የሰላም የዕድገት እና የፓን አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ) ሲሉ አቶ መኮንን ላንባቢ ያቀረቡት መጽሐፍ ረቡዕ ግንቦት 23 ቀን 2015 ዓ.ም ሲመረቅ፤ ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ በሻህ ከተጋባዥ እንግዶች መካከል አንዱ ነበሩ። ስለ አቶ ከተማ ይፍሩ የሚተርከዉንም መጽሐፍ አንብበዉታል።

    ከተማ ይፍሩ፤ የሰላም የዕድገት እና…

    admin Reading Really Matters!
  • ግርባብ

    ግርባብ የልቦና ውቅራችንን ከሌላ ማዕዘን የሚፈትሹና ታላቅ ቁም ነገርን የሚያትቱ ተረኮችን የያዘ ነው፡፡ በሳል ደራሲ ልቦናችን ያልደረሰበትን እውነት ከሌላ ማዕዘን ገልጦ የሚያስቃኝ ነው፤ ማለፊያ ድርሰትም በብዙ ትርክት የገነባነውን ርዕዮት እንድንከልስ እጅ የሚያሰጥ ነው፡፡
    ግርባብ ውስጥ የቀረቡ የአጭር አጭር ተረኮች…

  • አንባቢ ያስቀናኛል

    ማንበብ ከሚያድለው ብዙ ነገር፣ ከሚያጎናጽፈው እልፍ ክብር እኔን የሚገርመኝ፣ ከአንባቢዎች ጋር ስሆን የሚሰማኝ ስሜት ነው። ስለሆነ ነገር ጨዋታ ሲነሳ፣ ስለአንድ ጉዳይ ማብራሪያ ሲሰጡ፣ ከአፋቸው ማር…

  • ፋና ወጊ የለውጥ አቀንቃኞች

    መነበብ ያለበት ምርጥ መጽሐፍ ነው ይህ መጽሐፍ ኢትዮጵያን ለማዘመን በተለያዩ በውጭ ሀገራት የተማሩ ምሁራን የሕይወት ታሪካቸው ፣ ሐሳቦቻቸው እንዲሁም ሀገራችን እንድትለወጥና እንድትዘምን ዘመናዊ ትምህርትን መጀመር እንዳለባትና ከውጭ ያለንን ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ግንኙነት በምን መልኩ መሆን እንዳለበት እንዲሁም…

  • Load More