ፍካሬ
A Book By - አለማየሁ ዋሴ ዶር Alemayehu Wase Dr

In Stock
ፍካሬ
Available Book Type
|
|
Book Info
Author - አለማየሁ ዋሴ ዶር Alemayehu Wase Dr
Category - ወግ
Translated Book - No
Language - Amharic
Book Review
ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ “ፍካሬ” በሚል መጽሐፍ መጥቷል።
በጸሐፊው ማስታወሻ ላይ “ይህን ጽሑፍ ሲያነብ ሌላ ጉዳይ የሚመስለው ካለ እሰየው እንኳን መሰለው” ይላል። መጽሐፉን ሳነብ ሌላ ጉዳይ ከመሰላቸው ውስጥ ነኝ። እሰየሁም መሰለኝ።
አለማየሁ በዕፅዋት ቋንቋ መሳይ ሰውኛ አነጋገር የዕፅዋትን (የኢትዮጵያን) ችግሮች፣ መንስኤዎችና የመፍትሔ ሐሳቦች በሚገባ ያሳየናል። ችግሮች የራሳቸውን መፍትሔ ይዘው ይመጣሉ፣ለዚህ ግን ዐዋቂዎች ሃላፊነቱን ይውሰዱ የሚልም እምነት እንዳለው ያስታውቃል።
አንብቡት!
Digital/Audio Book Files
Br320.00