ፋና ወጊ የለውጥ አቀንቃኞች
A Book By - Bahiru Zewdie ባህሩ ዘውዴ

In Stock
ፋና ወጊ የለውጥ አቀንቃኞች
Available Book Type
|
|
📗Printed
Book Info
Author - Bahiru Zewdie ባህሩ ዘውዴ
Category - Non-Fiction
Publisher - AAU Press
Translated Book - No
Language - Amharic
Book Review
መነበብ ያለበት ምርጥ መጽሐፍ ነው ይህ መጽሐፍ ኢትዮጵያን ለማዘመን በተለያዩ በውጭ ሀገራት የተማሩ ምሁራን የሕይወት ታሪካቸው ፣ ሐሳቦቻቸው እንዲሁም ሀገራችን እንድትለወጥና እንድትዘምን ዘመናዊ ትምህርትን መጀመር እንዳለባትና ከውጭ ያለንን ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ግንኙነት በምን መልኩ መሆን እንዳለበት እንዲሁም የራሳችን ሀገር በቀል እውቀት በምን መልኩ ከዘመናዊው እውቀት ጋር ማጋባት ፣ ማዋሃድ እንዳለብን ሲፅፉ ሲያማክሩ የነበሩ የሊቃውንቶቻችን ማስታወሻ መጽሐፍ ነው።
Digital/Audio Book Files
Br400.00