መከረኞቹ
A Book By - Victor Hugo ትርጉም ሳህለስላሴ ብርሀነማርያም
In Stock
መከረኞቹ
Available Book Type
|
|
📗Printed
Book Info
Author - Victor Hugo ትርጉም ሳህለስላሴ ብርሀነማርያም
Category - Fiction
Translated Book - No
Language - Amharic
Book Review
ደራሲው ቪክቶር ሂዩጎ ሲሆን ወደ አማርኛ የመለሱት ካሉን ጥቂት ድንቅ ተርጓሚዎች መሐል አንዱ የሆኑት ሳህለሥላሴ ብርሃነማርያም ናቸው። መፅሐፉ በሶስት የተለያዩ ተርጓሚዎች ሶስቴ ወደ አማርኛ ተተርጉሟል።
ታሪኩ የሁሉም የምድር ጎስቋሎች ታሪክ ነው። ገፀባህሪያቱ ከመጻህፍት ገጾች መሐል የፈለቁ ሳይሆን ከእውኑ አለም የተቀዱ ይመስላሉ።
ታዲያ ይህ መጽሐፍ እንደታተመ ደራሲው ቪክቶር ሂዩጎ ከከተማ ወጣ ብሎ ነበር። ስለዚህ ለአሳታሚው
“?” የሚል አጭር መልእክት ላከለት። አሳታሚውም
“!” ብሎ መልሶለታል።
በነገራችን ላይ ይህ መጽሐፍ በፊልም፣ በትያትር፣ በሚዩዚካል፣ በኦፔራ ደጋግመው ከተሰሩ ጥቂት መጻሕፍት አንዱ ነው።
ይህ ቪክቶር ሂዩጎ የፃፈው ልብወለድ ታሪክ ሳይሆን እግዚአብሔር በስጋና ደም የጻፈው የሁላችንም ታሪክ ነው።
Digital/Audio Book Files
Br250.00




