መጽሀፍትን እንወዳጅ
“ማሰብ ካልጀመርክ የትኛዉም ሽቶ የህይወትህን መጥፎ ሽታ ሊደብቅ አይቻለዉም።”ብሏል ዲዮጋን። ማሰብ ሀይል ይሆንሃል፤ይህንን ሀይል ለመፍጠር ማንበብ ጠቃሚ ነው ። በነገራችን ላይ የኃይል መርህ የሚሰጠን የጠየቅነውን…
“ማሰብ ካልጀመርክ የትኛዉም ሽቶ የህይወትህን መጥፎ ሽታ ሊደብቅ አይቻለዉም።”ብሏል ዲዮጋን። ማሰብ ሀይል ይሆንሃል፤ይህንን ሀይል ለመፍጠር ማንበብ ጠቃሚ ነው ። በነገራችን ላይ የኃይል መርህ የሚሰጠን የጠየቅነውን…
ህይወት እንዳበበ አበባ ፈክታ፣ አምራና ተውባ፣ ደምቃ እንድትታይ ካሰፈለገ፥ በሰዎች መካከልም ስንመላለስ የግንኙነት መስመራችን የመከባበር ሀዲዱን ጠብቆ እንዲጓዝ ከሻትን፣ በስራና በንግዳችን በልዩነት መመረጥና መታወቅን ካሰብን፣…
እናነባለን!!! ስለሚያዝናናን ስለሚያስቀን ስለሚያስለቅሰን ስለሚያስደስተን ስለሚያሳዝነን ስለሚያወዛግበን (ተወዛግበን ደግሞ አንቀርም,,,, አበው በጥበባቸው ሳይጣመም አይቃናም፤ ሳይደፈርስ አይጠራም ብለው ከመጽሀፍ አስቀምጠውልናልና!) ህይወታችንን በዚህ ሁሉ ክቡር ስሜት ስለሚሞላልን…
ተወደደም ፣ ተጠላም እውቀት የአንድ ሀገር ህልውና ማስቀጠያ ሀዲድ ነው ። ያለ እውቀት መኖር ፣ ያለ ጥበብ መኖር ኋላ ቀር ትውልድ እንዲፈጠር ያደርጋል። አለም የተራቀቀችው…
የትኛውም ልምድ እስኪጀመር ይከብዳል። ንባብም እንዲያነው ከዚያማ ተፈጥሮን እስኪያሽር ይፀናል። ስለዚህ ወስን። በየቀኑ የምትወስናቸው ትናንሽ ውሳኔዎች የነገ መድረሻህን ይወስኑታል። ማንበብ ውሳኔ ነው፤ ስፖርት መስራት ውሳኔ…