ህይወት በማንበብ ትዋባለች፣ ታብባለች፣ ትፈካለች።

ህይወት የምትሸነፈው በትምህርት ብዛት ወይም ረቂቅ እውቀቶችን በመረዳትብቻ አይደለም። ኑሮን የተሻለ ለማድረግ የመጀመሪያው እርምጃ እራስን የተሻለ አድርጎ መገኘት ነው። በአካል፣ በአስተሳሰብ፣ በስነልቦና፣ የአላማ ሰው በመሆን…

ንባብ አጭር የሆነችውን ሕይወት በረጅሙ ለመኖር የሚረዳ ተመራጭ መንገድ በመሆኑመጽሀፍትን እንመርምር

መጻሕፍት የረቀቀውን አጉልትው የሚያሳዩ፣የተሰወረውን ምስጢር ገልጠው የሚያስረዱ የእውቀትና የጥበብ ምንጮች ናቸው፡፡ይህንን ዘመን-ዘለቅ እውነታ በውል የተገነዘቡት አበው ‹‹ሁሉንም መርምሩ መልካሙን ያዙ›› በማለት አበክረው ይመክራሉ፡፡በምክራቸውም የማያውቁትን በጥልቀት…

ራስን ለማሻሻል የንባብ መንፈስ መያዝ

አንባቢ ሰዎች ካለማቋረጥ በመማር እና ራሳቸውን በማሻሻል የታወቁ ናቸው። ለመሻሻል ደግሞ የንባብን መንፈስ እንደያዙ መቆየት ግድ ነው። የሚያነቡ ሰዎች በደረሱበት ደረጃ እና እውቀት በፍጹም አይኩራሩም፤ በምትኩ፣ ‘ከዚህ በኋላ መድረስ…

ማንበብ ወደ ስክነት የሚመራ የእረፍት መንገድ ነው።

ማንበብ ወደ ስክነት የሚመራ የእረፍት መንገድ ነው። ስታነብ የማወቅ ጉጉትህ ይጨምራል፣ የመጠየቅ ፍላጎትህ ይነሳሳል፣ የሰዎችን ሀሳብ ለመረዳት የሚያስችል የመከባበር አቅም ታጎለብታለህ፣ በማንበብ ውስጥ ራስህን ፈልገህ…

በቀላል አልተገነባም!!!!

በንባብ ያዳበርኩት፣ በምክርም ያጸናኹት እውቀት እንዲሁ በቀላል የገነባሁት ልምምድ አይደለም። ለእኔ  ስነልቦና መገንባት፣ ለነገሮች ያለኝ ክብደት ሚዛኑን የጠበቀ ያልተጋነነና ያልተዛባ እንዲሆን ማድረግ የቻልኩት፣ የሰዎችን ልክ ማወቄ፣ የራሴንም…

ለማንበብ ጊዜ ስጡ!!!!!

ለማንበብ ጊዜ ስጡ። ስታነቡ እያያችሁት የህይወታችሁ ዘይቤ ሲሻሻል፣ ለነገሮች ያላችሁ አረዳድና አመለካከት ሲቀየር ታዩታላችሁ፣ ከጥድፊያና ከስሜታዊ ውሳኔ ትርቃላችሁ፣ በማንበብ ከምታገኙት እውቀት፣ ልምድና ተሞክሮ በመነሳት  ለሚገጥማችሁ…

ከማንበብ አንራቅ

ስናንብ ሙያችን ይሻሻላል፣ ንግግራችን ይዋባል፣ የአስተሳሰብ አድማሳችን ይሰፋል። በማንበባችን ሀሳብ አያጥረንም፣ተጫዋችና ተግባቢ እንሆናለን፣ ከሰዎች ጋር ስንገናኝ ባይተዋር አንሆንም፣ ፍላጎታችንን መግለፅ፣እቅዳችንን ማብራራት፣ ይዋጣልናል። ጥሩ  ተናጋሪ እንሆናለን። በማንበባችን…