የልምዣት

A Book By - ሀዲስ አለማየሁ

In Stock

የልምዣት

Available Book Type

|

|

📗Printed

Book Info

Author - ሀዲስ አለማየሁ

Category -

Translated Book - No

Language - Amharic

Number of Pages - 620

Book Review

በ 1980 ስለ ማህበራዊ ጉዳዮችና ስለ ጣሊያን ውርስ የሚዳስሰውን የልም እዣት የተሰኘ ልብ ወለድ ታሪኮች ለንባብ አቅርባዋል።

Digital/Audio Book Files

    Br500.00

    The price displayed is for purchasing the book. If you choose to buy borrow the book for 7 days, the price will be reduced by 90%. By default, the "Borrow this book" option is selected.

    The book is available for borrowing. Select the number of days** the book can be borrowed. Standard borrowing duration is 7 days.
    Product total
    Options total
    Grand total
    -
    +

    “ሲወለዱኮ የማንም ያልሆኑ ልጆች የሉም፤እመቤቴ።ልጆች ሁሉ ወላጆች
    እንዳሉዋቸው መቸም ግልጽ ነው።ነገር ግን የስጋ መወለድ ብቻ ልጆችን ሙሉ በሙሉ የወላጆቻቸው ልጆች አያደርጋቸውም። ልጆች ሙሉ በሙሉ የወላጆቻቸው ልጆች እንዲሆኑ ወላጆች ለልጆች ስጋና ደማቸውን፣አጥንትና ጅማታቸውን፣ ቆዳቸውን ብቻ ማካፈላቸው አይበቃም። ልጆች ሙሉ በሙሉ የወላጆቻቸው ልጆች እንዲሆኑ ወላጆች ለልጆች ታሪካቸውን፣ ስልጣኔያቸውን፣ ህገ-ወጋቸውን፣የኑሮ ስራታቸውንና ይህ ሁሉ የሚሰጠውን የመንፈስ፣ የምነትና የስሜት ጸጋ ጭምር ማካፈል ይገባቸዋል።
    🎄🎄🎄
    …አዩ? አያችሁ? የኢትዮጵያን ልጆች ኢትዮጵያውያን ወለዱዋቸው፤በቃ። የኢትዮጵያ ልጆች ኢትዮጵያውያንነታቸው እዚያ ላይ ቆመ። ከዚያ ፈረንጅ ተቀብሎ ታሪኩን፣ስልጣኔውን፣ህገ-ወጉን፣ባህሉን፣የኑሮ ስራቱንና የዚህ ሁሉ ስሜት የሚገለጽበትን ልዩ ልዩ ዘዴ እያስተማረ አሳደጋቸው።በመንፈስ፣ በምነትና በስሜት የፈረንጅ ልጆች ሆኑ።እንግዲህ እንዲህ ያሉት ልጆች፤በሙሉ ኢትዮጵያውያን አይደሉም፤ በሙሉ ፈረንጆች አይደሉም፤ ስለዚህ ማንም አይደሉም ነው ያልሁ። ታዲያ ይህ ግልጽ አይደለም? ይህ እንቆቅልሽ ነው?”