ማማ በሰማይ
A Book By - ህይወት ተፈራ
In Stock
ማማ በሰማይ
Available Book Type
|
|
📗Printed
Book Info
Author - ህይወት ተፈራ
Category - ግለታሪክ
Translated Book - No
Language - Amharic
Number of Pages - 500
Book Review
ማማ በሰማይ የፍቆር ታሪክ ነው፡፡ የአብዮትም፣ የተስፋም፣የሕልምም፣የአመፅም፣የሽብርም፣የመተማመንም፣ የመከዳዳትም፣ የሰቆቃም፣ የሰቀቀንም፣ ራስን በራስ የመለወጥም፣የድል አድራጊነትም የነዚህ ሁሉ ሰብአዊ ረቂቅ ባሕሪያት ታሪክ ነው። መጽሐፋ፣ ደም የጠማው ወታደራዊ ጁንታ ባቀጣጠለው ታይቶ የማይታወቅ የጅምላ ጭፍጨፋ ሃገሪቱ በሞላ በተወረረችበት፣ተሰምቶ የማይታወቅ ቁጥር ያለው ሕዝብ-በተለይ ወጣቱ እንደቅጠል የረገፈበት የኢትዮጵያ ታሪክ አንድ ወቅት ቅልብጭ ያለ ሥዕል አንዱ በሆነው ላይ በመነሣትና በቁርጠኝነት በመጋፈጥ ለእኩልነት፣ለነፃነት፣ ለማኅበራዊ ፍትሕና ለሰብዓዊ ክብር የታገሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች ታሪክ ነው፡፡
Digital/Audio Book Files
Br500.00



