ኢቫንጋዲ

A Book By - ፍቅረማርቆስ ደስታ

In Stock

ኢቫንጋዲ

Available Book Type

|

|

📗Printed

Book Info

Author - ፍቅረማርቆስ ደስታ

Category -

Publisher - walia books

Translated Book - No

Language - Amharic

Book Review

የሀመር ማንነት ወለል ብሎ የታየን ደራሲ ፍቅረ ማርቆስ ደስታ ባደረገው የብዕር ተጋድሎ ነው። ደራሲው ብዙ የለፋበት ብሄረሰቡን የማስተዋወቅ ስራ ውጤት ማምጣቱንም በራሱ ዐይን ለማየት ችሏል።
ለምሳሌ በድሮ ዘመን የ”ኢቫንጋዲ”ን ምንነት የሚያውቅ ሰው እጅግ በጣም ጥቂት ነው። ባለፉት ሀያ ዓመታት ግን “ኢቫንጋዲ” በብዙዎች ዘንድ የሚታወቅ ጽንሰ ሐሳብ ለመሆን ከመብቃቱ ባሻገር ለብዙ የፈጠራ ስራዎች መነሻ ሲሆን አይተናል። በዚህ ረገድ ጎሳዬ ተስፋዬ የተጫወተው “ኢቫንጋዲ” የተሰኘው ተወዳጅ ዘፈን እንደ አብነት ሆኖ ሊነሳ ይችላል።

Digital/Audio Book Files

    Br390.00

    The price displayed is for purchasing the book. If you choose to buy borrow the book for 7 days, the price will be reduced by 90%. By default, the "Borrow this book" option is selected.

    The book is available for borrowing. Select the number of days** the book can be borrowed. Standard borrowing duration is 7 days.
    Product total
    Options total
    Grand total
    -
    +

    ደራሲ ፍቅረ ማርቆስ በ1990 በብዙዎች ዘንድ የሚወደደውንና የእርሱ masterpiece ስራ ለመሆን የበቃውን “ኢቫንጋዲ”ን ለአንባቢያን አበረከተ።