-
admin Reading Really Matters! posted a new post. 9 months ago
የማንበብን ትርፍ እረዳለሁ።የማንበብን ትርፍ እረዳለሁ። በህይወቴዙሪያ ያተረፍኩት፣ በስብዕና ደረጃ የገነባሁት ማንነት ያስደንቀኛል። ከማንበብ ትልቁ ጥቅሞች አንዱ የመዝናኛ ጊዜዎን የሚያሳልፉበት ውጤታማ መንገድ ነው።ጊዜዎን በዋዛ ፈዛዛ አያባክኑም፣የጊዜ አጠቃቀሞ ይሻሻላል።ማንበብ…
-
admin Reading Really Matters! posted a new book. 9 months ago
የግዞት ሰንሰለትጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ፤ ‹‹የግዞት ሰንሰለት›› በተሰኘው መጽሐፉ፣ ታሪክ ከቁብ በማይቆጥረው የሁሴን ሀጂ አልዬ የፖለቲካ ህይወት በቅሎ አፈናጥጦ፤ አንባቢን በምርጫ 97 ዓውድ አስገብቶ፤ ብዙዎቻችን ጨርሶ በማናውቃት አንዲት የገጠር ወረዳ (ኮኪር ገደባኖ ጉታዘር) እያመላለሰ፤ ለ27 ዓመታት ከእኛ ጋራ ሲኖሩ ሳናውቃቸው፤…
-
admin Reading Really Matters! posted a new book. 9 months ago
ምጥቀት በቅኔ አክናፍየታላቁ ኢትዮዽያዊ ባለቅኔ እና ፀሀፌ ተዉኔት ሎሬት ጸጋዬ ገብረ መድኀን የህይወት ታሪክ መጽሀፍ እነሆ ።
ይህ መጽሐፍ የሎሬት ጸጋዬን የህይወት ታሪክ ቃለ ምልልስ ባደረገለት በደራሲ “ፋሲል ይትባረክ “ ተፃፈ ።
በቤተሰቦቹ እና በቅርብ ወዳጆቹ የላቀ ተሳትፎ “ምጥቀት በቅኔ አክናፍ “ ኢትዮዽያዊውን ጸጋዬ ለኢትዮዽያዉያን !!! -
admin Reading Really Matters! posted a new post. 10 months ago
ህይወት በማንበብ ትዋባለች፣ ታብባለች፣ ትፈካለች።ህይወት የምትሸነፈው በትምህርት ብዛት ወይም ረቂቅ እውቀቶችን በመረዳትብቻ አይደለም። ኑሮን የተሻለ ለማድረግ የመጀመሪያው እርምጃ እራስን የተሻለ አድርጎ መገኘት ነው። በአካል፣ በአስተሳሰብ፣ በስነልቦና፣ የአላማ ሰው በመሆን…
-
admin Reading Really Matters! posted a new post. 10 months ago
ልብ ላለው ንባብ ለማወቅና ለመለወጥ ትልቅ ዕድል ነው።ልብ ላለው ንባብ ለማወቅና ለመለወጥ ትልቅ ዕድል ነው። ማንበብ፣ በብዙኀን መገናኛዎች ተረክ ፣ በትምህርት እና በአፈታሪክ በኩል የምናውቃትን ደብዛዛ ዓለም አጥርቶ በማሳየት አመለካከታችንን ያስተካክላል ፤…
-
admin Reading Really Matters! posted a new book. 10 months ago
ለምንን ፍለጋመነሻ:- ድርሰትን መተርጎም የተለመደ እና የሚበረታታ ሲሆን፤ የትርጉም ሂደቱ ከዋናው መጻሕፍ ላይ ከቀጥታ ትርጉም (equivalent translation) ይልቅ በአገባብ/ በሁኔታ በመወሰን (contextual/ context-based translation) አንቀጽ-በአንቀጽ መተርጎም ይመከራል። ብሎም፣ የአንቀጾቹ ስብስብ (ወደ…
dawurna -
admin Reading Really Matters! posted an update 10 months ago
-
፪ኛ ዙር የሀሳብ ላይ ውይይታችንን “የFeminist ምልከታዎች እና ተግዳሮቶች” በሚል ርዕስ ላይ እናካሂዳለን ውይይታችንን የዓለምሰው ፀጋዬ ትመራልናለች … እንዳያመልጣችኹ
-
-
admin Reading Really Matters! posted a new post. 10 months ago
ንባብ አጭር የሆነችውን ሕይወት በረጅሙ ለመኖር የሚረዳ ተመራጭ መንገድ በመሆኑመጽሀፍትን እንመርምርመጻሕፍት የረቀቀውን አጉልትው የሚያሳዩ፣የተሰወረውን ምስጢር ገልጠው የሚያስረዱ የእውቀትና የጥበብ ምንጮች ናቸው፡፡ይህንን ዘመን-ዘለቅ እውነታ በውል የተገነዘቡት አበው ‹‹ሁሉንም መርምሩ መልካሙን ያዙ›› በማለት አበክረው ይመክራሉ፡፡በምክራቸውም የማያውቁትን በጥልቀት…
-
admin Reading Really Matters! posted a new book. 10 months ago
ተድባብ“አንዳንድ ግዜ ለገድል የሚጠሩት ግለሰቦች ይሆናሉ፣ ሌላ ግዜ ሕዝብ። ኢትዮጵያ ውስጥ የሆነው የኋለኛው ነው”
በዚህ ድንቅ አባባል የመጥሐፉን ጭብጥ አስይዛን ሕይወት ተፈራ ትቀጥላለች። ንጉሠ ነገሥት ምኒልክ ወረራ ለመመከት “እመራሃለሁ ተከተለኝ” ያሉት ህዝብ፣ “ታሪካዊና ገድላዊ ምላሽ ሰጣቸው። ከጥግ እስከ ጥግ ተነቃነቀ – የክብሩ… -
admin Reading Really Matters! posted a new post. 10 months ago
ኑ በማንበብ ጠንካራ ስብዕና እንገንባ!“ማንበብ የሰው አስተሳሰብ ይገነባል፤በአዎንታዊ አስተሳሰብ በተገነባእና በተለወጠ አስተሳሰብ ደግሞ የላቀ እና የተሟላ ስብዕና ያለው ሰው ይታነፃል !! የላቀ እና የተሟላ ስብዕና ያዳበሩ ሰዎች ተባብረው ጠንካራ እና ዘላቂ…
-
admin Reading Really Matters! posted a new post. 10 months ago
ራስን ለማሻሻል የንባብ መንፈስ መያዝአንባቢ ሰዎች ካለማቋረጥ በመማር እና ራሳቸውን በማሻሻል የታወቁ ናቸው። ለመሻሻል ደግሞ የንባብን መንፈስ እንደያዙ መቆየት ግድ ነው። የሚያነቡ ሰዎች በደረሱበት ደረጃ እና እውቀት በፍጹም አይኩራሩም፤ በምትኩ፣ ‘ከዚህ በኋላ መድረስ…
-
admin Reading Really Matters! posted an update 11 months ago
እውቀት ሀይልን ይሰጥሀል፣ መልካም ስብዕና ሲጨመርበት ክብርን ያጎናፅፍሀል። እውቀትህን ለማዳበርና ስብዕናህን ለመገንባት ካስፈለገ ንባብ ትልቁ መሳሪያ ነው። EYOB BOOKS HAWASSA የልዩነት ፈጣሪዎች መዳረሻ!!!!!!!
-
admin Reading Really Matters! posted a new post. 11 months ago
አእምሮ ልክ እንደ ጎራዴ ነውማንበብ እወዳለሁ ማለት አልወድም። ሃሳቤን በምልአት አይገልጽልኝም። ለምሳሌ መተንፈስ እወዳለሁ አትሉም። መተንፈስ ህይወት ነው። ንባብም ለኔ እንዲሁ ህይወት ነው። የማነበው ሲመቸኝ፣ ደስ ሲለኝ አይደለም። የሚመቸኝ፣…
-
admin Reading Really Matters! posted a new post. 11 months ago
ማንበብ ወደ ስክነት የሚመራ የእረፍት መንገድ ነው።ማንበብ ወደ ስክነት የሚመራ የእረፍት መንገድ ነው። ስታነብ የማወቅ ጉጉትህ ይጨምራል፣ የመጠየቅ ፍላጎትህ ይነሳሳል፣ የሰዎችን ሀሳብ ለመረዳት የሚያስችል የመከባበር አቅም ታጎለብታለህ፣ በማንበብ ውስጥ ራስህን ፈልገህ…
-
admin Reading Really Matters! posted an update 11 months ago
-
admin Reading Really Matters! posted an update 11 months ago
ሀዋሳ ታነብባለች! HAWASSI NABBAWANNO!!!!
4ኛ ዓመት 12ኛ ዙር!!!!!
ሰማይመልቲሚዲያ ከሀዋሳከተማ ባህልቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር ከቅዳሜ ጥቅምት 30 – ህዳር 7 2017 ዓ.ም ሲዳማ ባህል አዳራሽ ፊት ለፊት ከአዲስ አበባ የተጋበዙ የመጽሀፍት አከፋፋዮችን ጨምሮ አዳዲስና የቆዩ ተፈላጊ መጽሀፍትን ከ20% – 40% ቅናሽ በማድረግ በስፋት የሚቀርብ በመሆኑ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል። ይህ ማህበራዊ አገልግሎት እንዲካሄድ የአንበሳውን ድርሻ የተወጡት ቤን ትሬዲንግ ሀዋሳ ዲኳኖችን በነፃ በማገዝ፣ ዩኒየን… -
admin Reading Really Matters! posted an update 11 months ago
ሀዋሳ የመጽሐፍ ውይይትና ዳሰሳ ክበብ
Hawassa Book Review Club
፲፪ኛ ዙር (በአዲሱ ዓመት ደግሞ አምስተኛው) የመጽሐፍ ውይይታችን የምንወዳቸው እና የምናከብራቸው ደራሲ ከበደ ሚካኤል “ጃፓን እንደምን ሰለጠነች” መጽሐፍ ላይ ይሆናል ውይይታችንን መልካሙ ዮሐንስ ይመራልናል… እንዳያመልጣችኹ
ቀን:- እሁድ ሕዳር ፩፣ ፳፻፲፯ ዓ.ም
ሰዓት :- 9:30
ቦታ:- ኢዮብ መጻሕፍት ሀዋሳ (አሮጌ ስቴዲየም ሱቆች መደዳ ግራር ላውንጅ አጠገብ) #EYOB_BOOKS
እነኾ ግብዣችን አትቅሩ … ቸር ያድርሰን
-
admin Reading Really Matters! posted a new post. 11 months ago
በቀላል አልተገነባም!!!!በንባብ ያዳበርኩት፣ በምክርም ያጸናኹት እውቀት እንዲሁ በቀላል የገነባሁት ልምምድ አይደለም። ለእኔ ስነልቦና መገንባት፣ ለነገሮች ያለኝ ክብደት ሚዛኑን የጠበቀ ያልተጋነነና ያልተዛባ እንዲሆን ማድረግ የቻልኩት፣ የሰዎችን ልክ ማወቄ፣ የራሴንም…
-
admin Reading Really Matters! posted a new post. 12 months ago
ለማንበብ ጊዜ ስጡ!!!!!ለማንበብ ጊዜ ስጡ። ስታነቡ እያያችሁት የህይወታችሁ ዘይቤ ሲሻሻል፣ ለነገሮች ያላችሁ አረዳድና አመለካከት ሲቀየር ታዩታላችሁ፣ ከጥድፊያና ከስሜታዊ ውሳኔ ትርቃላችሁ፣ በማንበብ ከምታገኙት እውቀት፣ ልምድና ተሞክሮ በመነሳት ለሚገጥማችሁ…
-
admin Reading Really Matters! posted a new post. a year ago
ከማንበብ አንራቅስናንብ ሙያችን ይሻሻላል፣ ንግግራችን ይዋባል፣ የአስተሳሰብ አድማሳችን ይሰፋል። በማንበባችን ሀሳብ አያጥረንም፣ተጫዋችና ተግባቢ እንሆናለን፣ ከሰዎች ጋር ስንገናኝ ባይተዋር አንሆንም፣ ፍላጎታችንን መግለፅ፣እቅዳችንን ማብራራት፣ ይዋጣልናል። ጥሩ ተናጋሪ እንሆናለን። በማንበባችን…
- Load More