ኑ በማንበብ ጠንካራ ስብዕና እንገንባ!
“ማንበብ የሰው አስተሳሰብ ይገነባል፤በአዎንታዊ አስተሳሰብ በተገነባእና በተለወጠ አስተሳሰብ ደግሞ የላቀ እና የተሟላ ስብዕና ያለው ሰው ይታነፃል !! የላቀ እና የተሟላ ስብዕና ያዳበሩ ሰዎች ተባብረው ጠንካራ እና ዘላቂ የሆኑ ሀገር ተሸካሚ ተቋማትን ይፈጥራሉ። ጠንካራ እና የደረጁ ተቋማት ደግሞ ብቁ ተወዳዳሪ፣ሀገር ወዳድ ትውልድ ይፈጥራሉ። ታዲያ እኚህ ከንባብ የተወለዱ፣ ከእውቀት የተዛመዱ፣ከጥበብ የተወዳጁ አዲስ ትውልዶች የበለፀገች እና ሉዓላዊነቷ የተከበረ ሀገር ይፈጥራሉ።”” ኑ በማንበብ ጠንካራ ስብዕና እንገንባ!!!!! መልዕክታችን ነው።
ኢዮብ ጽጌ
ህዳር 2017
Responses