-
admin Reading Really Matters! posted a new quiz. a week ago
-
admin Reading Really Matters! posted an update 2 months ago
-
admin Reading Really Matters! posted an update 2 months ago
-
admin Reading Really Matters! posted an update 2 months ago
ቤተሰብ በመሆን የማንበብን ዓለም እናስውበው።
-
admin Reading Really Matters! posted an update 2 months ago
ንባብና ጥበብ በሀዋሳ!!!
የስዕልና የፍቶግራፍ ውድድር!!!
የመረጣችሁትን መጽሃፍ አንብቦ በመረዳት በስዕል መግለፅ እና ከመጽሀፍና ከንባብ ጋር የተገናኘ የማንበብን ባህል የሚያነቃቃ ፎቶ ማንሳትና መወዳደር ይችላል።የንባብ ባህል እንዲሰርፅ፣ የመጽሀፍ ወዳጆች እንዲስፋፉ፣ ማህበረሰባዊ መነቃቃት እንዲፈጠርና የማንኛውም የጥበብ ፈጠራ ማለስለሻው፣ የእውቀት መገኛ ምንጩ፣ የሚዛናዊ አስተሳሰብና ስክነት መጎናፀፊያ መንገዱ ንባብ በመሆኑ በከተማችን ሀዋሳ ታነብባለች ፕሮጀክት 5ኛ ዓመት ማጠቃለያ ልዩ መሰናዶ…
-
admin Reading Really Matters! posted an update 3 months ago
5ኛ ዓመት 14ኛ ዙር ሀዋሳ ታነብባለች የከተማችን የንባብ ባህል ማበልፀጊያ የመጽሀፍት ኤግዚቢሽንና ባዛር ከዛሬ ሐምሌ 5 – ቅዳሜ ሐምሌ 12 ቀን ድረስ ሲዳማ ባህል አዳራሽ ፊት ለፊት አዳዲስ መጽሀፍትን ከ20-40% ቅናሽ በማድረግና የቆዩ ተፈላጊና አሮጌ መጽሀፍትን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘን እንቀርባለን።
ይህ አውደ ርዕይ እንዲሳካ የአንበሳውን ድርሻ የተወጡት ቤቢ ትሬዲንግ ደረጃቸውን የጠበቁ ድንኳኖችን በነፃ በመስጠት አጋርነታቸውን ደጋግመው አሳይተዋል፣ ጠረጴዛዎችን በመስጠት ዘውትር ከጎናችን ያለው ዩኒየን አካዳሚ ሲሆን፣ የአከፋፋዮችን… -
admin Reading Really Matters! posted a new post. 7 months ago
ለዚህ ነው ማንበብ የሚያስደስተኝ፣ አንባቢ ሰው የሚያስቅቀናኝ፣ መጽሀፍት የሚያጓጉኝ!!!አንባቢ ሰው አንባቢ ሲናገር አይደነቃቀፍም፤ ሃሳብ አይነጥፍበትም። እንዲያውም ቃላት ለሃሳቦቹ ይሰግዳሉ። ቋንቋ ይታዘዘዋል። የቃላት ሃብቱ ንግግሩ በጉጉት እንዲደመጥ ይጎተጉታሉ። አንባቢ ሰው ትልቅ የሃሳብ ጎተራ አለው።…
-
admin Reading Really Matters! posted a new book. 7 months ago
ፍካሬዶ/ር አለማየሁ ዋሴ “ፍካሬ” በሚል መጽሐፍ መጥቷል።
በጸሐፊው ማስታወሻ ላይ “ይህን ጽሑፍ ሲያነብ ሌላ ጉዳይ የሚመስለው ካለ እሰየው እንኳን መሰለው” ይላል። መጽሐፉን ሳነብ ሌላ ጉዳይ ከመሰላቸው ውስጥ ነኝ። እሰየሁም መሰለኝ።
አለማየሁ በዕፅዋት ቋንቋ መሳይ ሰውኛ አነጋገር የዕፅዋትን (የኢትዮጵያን) ችግሮች፣ መንስኤዎችና… -
admin Reading Really Matters! posted a new post. 7 months ago
ማንበብ ክፉ ሀሳባችንንማጥሪያ፣ ቆሻሻችንን ማጠቢያ ኤፆጵ ነው!ሁልጊዜ በንባብ የሆነልኝን፣ ማንበብ የሰጠኝን ከፍታ፣ ያጎናፀፈኝን ነፃነት ለጉደኞቼ ፣ በየደረስኩበት በጨዋታ መሀል አነሳለሁ። አንድ ቀን ግን ለአንድ ወዳጄ ሳጫውተው ፣ በምን ጊዜህ ታነባለህ? ምን…
-
admin Reading Really Matters! posted a new post. 8 months ago
ንባብ በአዲስ ሀሳብ ለመመራት!!!የሰው ልጅ ምክንያታዊ፤ የሚጠይቅና የሚመራመር መሆኑየታመነ ነው፡፡ በዚህ አስተሳሰብ መሰረትም ህዝባችን ለሚገጥሙት ችግሮች ዘመኑን የዋጀ፣በዕውቀት ጎዳና የሚራመድ በማስተዋልና በሥርዓት የሚጓዝ ትውልድ ማፍራት ይኖርበታል። ይህን ማግኘት…
-
admin Reading Really Matters! posted a new post. 8 months ago
ማንበብ እንደ አዲስ ሰርቶኛልየስራ ባልደረባዬ ናት ሁሌ እጄ ላይ መጽሀፍ ታያለች፣ በወሬዬ መሀልም እንትና ምን ብሏል መሰለህ የሚል የደራሲያን ስምና ሀሳብ ስሰነዝር ታዝባኛለች። አንድ ቀን – የምታነበውን ሁሉ…
-
admin Reading Really Matters! posted a new post. 8 months ago
ፍቅር የያዘኝባለቤቴን በጣም እወዳታለሁ፣ ለህይወቴ ትርጉም የሰጠቻት እሷ ናት። እኔ ግን ሌላ ፍቅረኛ አለችኝ።ከሷ ጋር ስሆን ባለቤቴ ደስ አይላትም፣ ጊዜዋን የምሻማበት ስለሚመስላት ግንኙነታችንን አትወደውም። እኔ ደሞ…
-
admin Reading Really Matters! posted a new post. 8 months ago
ብቸኛ መሸሸጊያዬ ናትእሷ የህሊና ምግብ ሙዳይ ናት። ምንም ብሆን፤ ምንም ባጣ የማይደንቀኝ ልበ ደንዳና እንደሆንኩ ያለፍኩበት ጨለማ ይመሰክራል፤ እሷ ብቻ ከእኔ ጋ ትሁንልኝ እንጂ የትም ይመቸኛል። እሷን…
-
admin Reading Really Matters! posted a new book. 8 months ago
አለመኖርመነበብ ያለበት መፅሐፍ ‹‹አለመኖር!››
(እ.ብ.ይ.)
‹‹አለመኖር›› መፅሐፍ በዶክተር ዳዊት ወንድማገኝ ተፅፎ በ2009 ዓ.ም. ነው የታተመው፡፡ ይሄን መፅሐፍ ዘግየት ብዬ ነው ያነበብኩት፡፡ በውስጡ የተለያዩ ሃሳቦች አጭቆ የያዘና እኛነታችንን መለስ ብለን እንድናይ የሚያደርገን፣ እውነተኛውን አኗኗራችንን…Berhanemeskel -
admin Reading Really Matters! posted a new post. 9 months ago
ማንበብን መውደድ ተማሩማንበብን መውደድ ተማሩ፡ መጽሐፍ ማንበብ ከየትኛውም ደስታ በላይ ነው; ማንም ሰው በምድር ላይ ሊያሳልፍ ከሚገባው በጣም ከፍተኛ-ውሳኔዎችአንዱ ንባብ መውደድ ነው። ትኩረትን በሚከፋፍሉ ነገሮች በተሞላ፣በየጊዜው በሚለዋወጠው ዓለም መጻሕፍት ጊዜ የማይሽራቸው የእውቀት፣ የጥበብ እና…
-
admin Reading Really Matters! posted an update 9 months ago
-
admin Reading Really Matters! posted an update 9 months ago
የመጽሀፍት ቤታችን ቋሚ አባል ሆኖ ለተመዘገበ ማናቸውንም የሚፈልጋቸውን መጽሀፍት በ20 ብር ብቻ ለ15 ቀን ተውሶ ማንበብና መመለስ ይችላል። ዓላማችን ሀዋሳን የኢትዮጵያ አንባቢ ከተማ ሆና እንድትጠራ ማድረግ ነው። EYOB BOOKS HAWASSA የልዩነት ፈጣሪዎች መዳረሻ!!!!!
አድራሻ፥- ሎጊታ አሮጌ ስታዲየም ሱቆች ላይ። 0968095969 / 0930150011
-
admin Reading Really Matters! posted a new book. 9 months ago
የሎሚ ጭማቂ ትዝታወጥ ልብወለድ።
-
admin Reading Really Matters! posted a new post. 9 months ago
መንፈስህን የሚያድሰውን ፈልገህ አንብብ።መፅሐፍ አንብብ! መፅሐፍን ጓደኛህ አድርግ። ምንም ጥርጥር የለውም ማንበብ ህይወትህን ይቀይራል። ስናነብ የሌሎች ሰዎችን እይታ እንረዳለን። ማንበብ አንድ ቦታ ሆነንመላው አለምን መቃኘት ነው። ማንበብ ለአዳዲስ…
-
admin Reading Really Matters! posted an update 9 months ago
- Load More