ግራጫ ቃጭሎች
A Book By - አዳም ረታ Adam Reta

In Stock
ግራጫ ቃጭሎች
Available Book Type
|
|
📗Printed
Book Info
Author - አዳም ረታ Adam Reta
Category - ልብወለድ
Publisher - ሻማ ቡክስ
Translated Book - No
Language - Amharic
Number of Pages - 454
Book Review
በሻማ ቡክስ በ1997 ዓ.ም የታተመው “ግራጫ ቃጭሎች” እንደ ብሉይ (classic) ሥራ ሊታይ የሚችልና የደራሲው ልዩ ብቃት የታየበት ወጥ ረጅም ልብወለድ ነው።
Digital/Audio Book Files
Br580.00
The price displayed is for purchasing the book. If you choose to buy borrow the book for 7 days, the price will be reduced by 90%. By default, the "Borrow this book" option is selected.
አዳም ረታ በ1950 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ተወለደ። በትምህርት አለም – በጂኦግራፊ የመጀመሪያ ዲግሪውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተቀብሏል። ሁለተኛ (የማስተርስ) ዲግሪውን ደግሞ በውጭ ሀገር አግኝቷል። የሚፅፈው በአብዛኛው አጫጭር ልቦለዶችን ቢሆንም ግጥሞችንም ይፅፋል። በተለያዩ ጊዜያት ግጥሞቹ በተለያዩ መፅሔቶች ላይ ታትመዋል። ያልታተሙ ግጥሞችም አሉት።
‹ማሕሌት›፣ ‹አለንጋና ምስር›፣ ‹እቴሜቴ ሎሚ ሽታ›፣ ‹ከሰማይ የወረደ ፍርፍር›፣ ‹ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ›፣ ‹ሕማማትና በገና› የተሰኙ የአጫጭር ልብወለዶች ስብስብ መጽሀፍትን በግሉ አሳትሟል፡፡
የአዳም የረዥም ልብወለድ ሥራ የሆኑት ‹ግራጫ ቃጭሎች› እና ‹መረቅ›ም በብዙ አንባቢዎች ዘንድ ተወዳጅ ናቸው፡፡
አዳም ረታ በአጻጻፍ ስልቱ ልዩ፣ በቋንቋ አጠቃቀሙ ማራኪ እና በሚያነሳቸው ሀሳቦች ምጡቅ ደራሲ እንደሆነ የስነ-ጽሑፍ ባለሙያዎችና የሥራዎቹ አንባቢዎች ይመሰክራሉ፡