ሲጥል
A Book By - Endalegeta Kebede (Dr.) እንዳለጌታ ከበደ (ዶር)

In Stock
ሲጥል
Available Book Type
|
|
📗Printed
Book Info
Author - Endalegeta Kebede (Dr.) እንዳለጌታ ከበደ (ዶር)
Category - ልብወለድ
Publisher - walia books
Translated Book - No
Language - Amharic
Book Review
‹ሲጥል› የመንገደኞች ታሪክ ነው፤ መንገደኞቹ ለየጉዳዮቻቸው ከቤታቸው ወጥተው አንድ ላይ ቢሳፈሩም፣ በአንድ ባልታሰበ ሰበብ አብረው የሚሰነብቱበት አጋጣሚ ይፈጠራል፡፡ መንገደኞቹ፣ የየራሳቸው የሕይወት ፍልስፍና እና መርሆ ያላቸው ናቸው፡፡ እናም፣ በረገጡት ሥፍራ እንግዳ የሚሆኑት እነሱ ብቻ አይሆኑም – ሃሳቦቻቸውም ጭምር እንጂ፡፡”
” ‹ሲጥል› እንደ ከዚህ ቀደም የእንዳለጌታ መጻሕፍት ከራሳችን ጋር የሚያጨዋውቱ፣ ለሙግትም የሚጋብዙ ሃሳቦች የተስተናገዱበት ኪናዊ ማዕድ ነው፡፡ የድኅረ ዘመናዊ ደራስያንን የአጻጻፍ መንገድ በከፊል ተከትሎ፣ የትረካ ስልቱን ደግሞ እንደ ጃዝ ሙዚቃ አድርጎታል፡፡”
Digital/Audio Book Files
Br450.00