መንገድ ዓይኑ ይፍሰስ
A Book By - Henok Seyoum ሔኖክ ስዩም

In Stock
መንገድ ዓይኑ ይፍሰስ
Available Book Type
|
|
Book Info
Author - Henok Seyoum ሔኖክ ስዩም
Translated Book - No
Language - Amharic
Number of Pages - 172
Book Review
ስለመጽሐፉም” ስለምታነቡልኝ ወልዶ የተሳመልኝ ነኝና ደስታዬ ወደር የለውም። እንግዲህ ከኮንሶ ጥበብ ጋር ተገናኙበት። ወደ ጌዴኦ የተፈጥሮ ምስጢር ቅረቡ። የላስታን ሌላ ገፅ ታዩበታላችሁ። አናጂና ያየሁትን ከአነበብኩት አዋድጄ የምትወዱት እንዲሆን ጥሬያለሁ። ለዚያች ሙሽራ ከተማ ለጎንደር መልኳን ደርሼ “መልከአ ጎንደር” የዚህ መጽሐፍ አካል ኾኗል። መልከአ ግዮንን ስለመጻፍ አስብ ነበር ግን ተቀድሜያለሁ። ያም ሆኖ “መልከአ ጣና” እንዴት እንዲህ ተፃፈልኝ! ለእኔም እንቆቅልሽ ነው። የኢትዮጵያ ነቢይ ምን ሊል ፈልጎ ይኾን? ይሄ ነገር ሳይቀጥል አይቀርም። የአንድ ጉራጌ ቤት የዓለምን ያኽል ሰፊ እንደኾነ የተረዳሁት ማፌድ ስከርም ነው። እሱም አለ….ሌላም ሌላም….ታዲያ መንገድ ለምን ዐይኑ ይፍሰስ?መንገድ ዓይኑ ይፍሰስ”በማለት ሀሳቡን አስፈሯል።
Digital/Audio Book Files
Br300.00