-
admin Reading Really Matters! posted an update
ንባብና ጥበብ በሀዋሳ!!!
የስዕልና የፍቶግራፍ ውድድር!!!
የመረጣችሁትን መጽሃፍ አንብቦ በመረዳት በስዕል መግለፅ እና ከመጽሀፍና ከንባብ ጋር የተገናኘ የማንበብን ባህል የሚያነቃቃ ፎቶ ማንሳትና መወዳደር ይችላል።የንባብ ባህል እንዲሰርፅ፣ የመጽሀፍ ወዳጆች እንዲስፋፉ፣ ማህበረሰባዊ መነቃቃት እንዲፈጠርና የማንኛውም የጥበብ ፈጠራ ማለስለሻው፣ የእውቀት መገኛ ምንጩ፣ የሚዛናዊ አስተሳሰብና ስክነት መጎናፀፊያ መንገዱ ንባብ በመሆኑ በከተማችን ሀዋሳ ታነብባለች ፕሮጀክት 5ኛ ዓመት ማጠቃለያ ልዩ መሰናዶ የተወዳዳሪዎችን ስራ የሚያሳይ አውደርዕይና የግጥም በጃዝ መሰናዶ ይዞላችሁ ይቀርባል።
ሰማይ መልቲሚዲያ ከእንደአብ ኢቨንትስ ጋር በመተባበር
እስከ ነሀሴ 17 ካላችሁበት መወዳደር ትችላላችሁ።