-
Eyob posted an update
ነብይ መኮንን!
ዜና እረፍት ! ሰኔ 26፣ 2016 – አንጋፋው ጋዜጠኛ እና ደራሲ ነብይ መኮንን ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ነፍስ ይማር –
አንጋፋ የጥበብ ሰው :ነብይ መኮንን- የአዲስ አድማስ አርበኛ ፣” Gone with the wind” የሚለውን ተወዳጅ መፅሀፍ ወደ አማርኛ ተርጉሞ “ነገም ሌላ ቀን ነው”በሚል ርዕስ በግሩም ሁኔታ ያቀረበልን:፤
“የእኛ ሰው በአሜሪካ” አምድ ፀሀፊ ፣ የአዲስ አድማስ :- ጋዜጠኛ እና የአይረሴ ስንኞች ገጣሚም :- ነበር።
ጋዜጠኛ እና ገጣሚ ነብይ መኮንን ከዚህ ዓለም ድካም አረፈ። እኛ ግን ትልቅ ሠው አጣን ።
ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጣቸው፤ ለአንጋፋውን እና ለሁለገብ ፀሀፊው:- ጋዜጠኛ ፣ተርጓሚ እና ገጣሚ ነብይ መኮንን: ነፍስ ይማርልን።