-
admin Reading Really Matters! posted an update
ሀዋሳ ታነብባለች! HAWASSI NABBAWANNO!!!!
4ኛ ዓመት 12ኛ ዙር!!!!!
ሰማይመልቲሚዲያ ከሀዋሳከተማ ባህልቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር ከቅዳሜ ጥቅምት 30 – ህዳር 7 2017 ዓ.ም ሲዳማ ባህል አዳራሽ ፊት ለፊት ከአዲስ አበባ የተጋበዙ የመጽሀፍት አከፋፋዮችን ጨምሮ አዳዲስና የቆዩ ተፈላጊ መጽሀፍትን ከ20% – 40% ቅናሽ በማድረግ በስፋት የሚቀርብ በመሆኑ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል። ይህ ማህበራዊ አገልግሎት እንዲካሄድ የአንበሳውን ድርሻ የተወጡት ቤን ትሬዲንግ ሀዋሳ ዲኳኖችን በነፃ በማገዝ፣ ዩኒየን አካዳሚ ጠረጴዛዎችን በማቅረብ ሲሆንለዝግጅቱ መሳካት ሙያዊ ድጋፍና ቀና ትብብር ያደረጉልንን የሀዋሳ ከተማ ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ባለሞያዎችና የሲዳማ ባህል አዳራሽ አስተዳደር እንዲሁም የክፍለ ከተማው አመራሮችና የፀጥታ አካላት ምስጋናዬን አቀርባለሁ።
READING REALLY MATTERS!!!!!!