• ሀዋሳ የመጽሐፍ ውይይትና ዳሰሳ ክበብ

      Hawassa Book Review Club

      ፲፪ኛ ዙር (በአዲሱ ዓመት ደግሞ አምስተኛው) የመጽሐፍ ውይይታችን የምንወዳቸው እና የምናከብራቸው ደራሲ ከበደ ሚካኤል “ጃፓን እንደምን ሰለጠነች” መጽሐፍ ላይ ይሆናል ውይይታችንን መልካሙ ዮሐንስ ይመራልናል… እንዳያመልጣችኹ

      ቀን:- እሁድ ሕዳር ፩፣ ፳፻፲፯ ዓ.ም

      ሰዓት :- 9:30

      ቦታ:- ኢዮብ መጻሕፍት ሀዋሳ (አሮጌ ስቴዲየም ሱቆች መደዳ ግራር ላውንጅ አጠገብ) #EYOB_BOOKS

      እነኾ ግብዣችን አትቅሩ … ቸር ያድርሰን