• የመጽሀፍት ቤታችን ቋሚ አባል ሆኖ ለተመዘገበ ማናቸውንም የሚፈልጋቸውን መጽሀፍት በ20 ብር ብቻ ለ15 ቀን ተውሶ ማንበብና መመለስ ይችላል። ዓላማችን ሀዋሳን የኢትዮጵያ አንባቢ ከተማ ሆና እንድትጠራ ማድረግ ነው። EYOB BOOKS HAWASSA የልዩነት ፈጣሪዎች መዳረሻ!!!!!

      አድራሻ፥- ሎጊታ አሮጌ ስታዲየም ሱቆች ላይ። 0968095969 / 0930150011