ልብ ላለው ንባብ ለማወቅና ለመለወጥ ትልቅ ዕድል ነው።
ልብ ላለው ንባብ ለማወቅና ለመለወጥ ትልቅ ዕድል ነው። ማንበብ፣ በብዙኀን መገናኛዎች ተረክ ፣ በትምህርት እና በአፈታሪክ በኩል የምናውቃትን ደብዛዛ ዓለም አጥርቶ በማሳየት አመለካከታችንን ያስተካክላል ፤…
ልብ ላለው ንባብ ለማወቅና ለመለወጥ ትልቅ ዕድል ነው። ማንበብ፣ በብዙኀን መገናኛዎች ተረክ ፣ በትምህርት እና በአፈታሪክ በኩል የምናውቃትን ደብዛዛ ዓለም አጥርቶ በማሳየት አመለካከታችንን ያስተካክላል ፤…
መጻሕፍት የረቀቀውን አጉልትው የሚያሳዩ፣የተሰወረውን ምስጢር ገልጠው የሚያስረዱ የእውቀትና የጥበብ ምንጮች ናቸው፡፡ይህንን ዘመን-ዘለቅ እውነታ በውል የተገነዘቡት አበው ‹‹ሁሉንም መርምሩ መልካሙን ያዙ›› በማለት አበክረው ይመክራሉ፡፡በምክራቸውም የማያውቁትን በጥልቀት…
“ማንበብ የሰው አስተሳሰብ ይገነባል፤በአዎንታዊ አስተሳሰብ በተገነባእና በተለወጠ አስተሳሰብ ደግሞ የላቀ እና የተሟላ ስብዕና ያለው ሰው ይታነፃል !! የላቀ እና የተሟላ ስብዕና ያዳበሩ ሰዎች ተባብረው ጠንካራ እና ዘላቂ…
አንባቢ ሰዎች ካለማቋረጥ በመማር እና ራሳቸውን በማሻሻል የታወቁ ናቸው። ለመሻሻል ደግሞ የንባብን መንፈስ እንደያዙ መቆየት ግድ ነው። የሚያነቡ ሰዎች በደረሱበት ደረጃ እና እውቀት በፍጹም አይኩራሩም፤ በምትኩ፣ ‘ከዚህ በኋላ መድረስ…
ማንበብ እወዳለሁ ማለት አልወድም። ሃሳቤን በምልአት አይገልጽልኝም። ለምሳሌ መተንፈስ እወዳለሁ አትሉም። መተንፈስ ህይወት ነው። ንባብም ለኔ እንዲሁ ህይወት ነው። የማነበው ሲመቸኝ፣ ደስ ሲለኝ አይደለም። የሚመቸኝ፣…
ማንበብ ወደ ስክነት የሚመራ የእረፍት መንገድ ነው። ስታነብ የማወቅ ጉጉትህ ይጨምራል፣ የመጠየቅ ፍላጎትህ ይነሳሳል፣ የሰዎችን ሀሳብ ለመረዳት የሚያስችል የመከባበር አቅም ታጎለብታለህ፣ በማንበብ ውስጥ ራስህን ፈልገህ…
በንባብ ያዳበርኩት፣ በምክርም ያጸናኹት እውቀት እንዲሁ በቀላል የገነባሁት ልምምድ አይደለም። ለእኔ ስነልቦና መገንባት፣ ለነገሮች ያለኝ ክብደት ሚዛኑን የጠበቀ ያልተጋነነና ያልተዛባ እንዲሆን ማድረግ የቻልኩት፣ የሰዎችን ልክ ማወቄ፣ የራሴንም…
ለማንበብ ጊዜ ስጡ። ስታነቡ እያያችሁት የህይወታችሁ ዘይቤ ሲሻሻል፣ ለነገሮች ያላችሁ አረዳድና አመለካከት ሲቀየር ታዩታላችሁ፣ ከጥድፊያና ከስሜታዊ ውሳኔ ትርቃላችሁ፣ በማንበብ ከምታገኙት እውቀት፣ ልምድና ተሞክሮ በመነሳት ለሚገጥማችሁ…
ስናንብ ሙያችን ይሻሻላል፣ ንግግራችን ይዋባል፣ የአስተሳሰብ አድማሳችን ይሰፋል። በማንበባችን ሀሳብ አያጥረንም፣ተጫዋችና ተግባቢ እንሆናለን፣ ከሰዎች ጋር ስንገናኝ ባይተዋር አንሆንም፣ ፍላጎታችንን መግለፅ፣እቅዳችንን ማብራራት፣ ይዋጣልናል። ጥሩ ተናጋሪ እንሆናለን። በማንበባችን…
ማንበብ ለህይወታችን የሚሰጠው መዓዛ፣ የሚፈጥርልን ልዩ ስሜት፣ የሚያጎናፅፈን ነፃነት በቃላት ተሰፍሮ የሚያልቅ አይደለም። መፀሀፍት በየትኛውም ደብዛዛ ዘመን ጊዜን የማፍካት ጉልበት ያላቸው፤የህይወት ቅመም ናቸዉ። ማንበብ አንድ ከሚበራ ሻማ ላይ ወደ ሌላ ቁራጭ ሻማ ብርሀን ቢለኮስ፤ ሲበራ የነበረዉ ሻማ እንደማይጠፋ ሁሉ፤ አንባቢ ደግሞ ከንባቡ ያገኘውን እዉቀት በማካፈል በሌላ ሰዉ ህይወት ዉሰጥ የሚበራ ሻማ እንዲሆን ሀይልን ያቀዳጃል። እኛም ከበዛብን የስራ ጫና፣ ከሚፈታተነን የህይወት አዙሪት…