የማንበብን ትርፍ እረዳለሁ።

የማንበብን ትርፍ እረዳለሁ። በህይወቴዙሪያ ያተረፍኩት፣ በስብዕና ደረጃ የገነባሁት ማንነት ያስደንቀኛል። ከማንበብ  ትልቁ ጥቅሞች አንዱ የመዝናኛ ጊዜዎን የሚያሳልፉበት ውጤታማ መንገድ ነው።ጊዜዎን በዋዛ ፈዛዛ አያባክኑም፣የጊዜ አጠቃቀሞ ይሻሻላል።ማንበብ  የስክሪን ጊዜን ይቀንሳል፣ አእምሮአዊ ደህንነትን ያበረታታል፣ እና አለምን ከተለያየ እይታ እንድታዩ በማገዝ ርህራሄን ያጎለብታል።

Related Articles

ከማንበብ አንራቅ

ስናንብ ሙያችን ይሻሻላል፣ ንግግራችን ይዋባል፣ የአስተሳሰብ አድማሳችን ይሰፋል። በማንበባችን ሀሳብ አያጥረንም፣ተጫዋችና ተግባቢ እንሆናለን፣ ከሰዎች ጋር ስንገናኝ ባይተዋር አንሆንም፣ ፍላጎታችንን መግለፅ፣እቅዳችንን ማብራራት፣ ይዋጣልናል። ጥሩ  ተናጋሪ እንሆናለን። በማንበባችን…

ማንበብ ወደ ስክነት የሚመራ የእረፍት መንገድ ነው።

ማንበብ ወደ ስክነት የሚመራ የእረፍት መንገድ ነው። ስታነብ የማወቅ ጉጉትህ ይጨምራል፣ የመጠየቅ ፍላጎትህ ይነሳሳል፣ የሰዎችን ሀሳብ ለመረዳት የሚያስችል የመከባበር አቅም ታጎለብታለህ፣ በማንበብ ውስጥ ራስህን ፈልገህ…

Responses