የዘርሲዎች ፍቅር
A Book By - ፍቅረማርቆስ ደስታ
In Stock
የዘርሲዎች ፍቅር
Available Book Type
|
|
📗Printed
Book Info
Author - ፍቅረማርቆስ ደስታ
Category - Fiction
Publisher - walia books
Translated Book - No
Language - Amharic
Number of Pages - 158
Book Review
የዘርሲዎች ፍቅር የልምድና ዕድሜ የከበረ ፋይዳ በሰማይ ሰሌዳ እያሳየ፤ ማንነትን እየተኮተኮተ – ምንነት የሚበቅልበት!
የመጠን ስፋት በመጨመር በሰማይ እያበረረ፣ በወንዝ ላይ እያንሳፈፈ አንዴ ስፔን ሌላ ጊዜ በስምጥ ሸለቆ እያስፈሰሰ የነበረውን ወደነበረበት፣ የተረሳውን ወደሚታወስበት በመመለስ የፍቅር ብርዝ እያስጐነጨ ሰውን ከሰው፤ ሰውን ከተፈጥሮ ጋር የሚያገናኝ መጽሐፍ ነው።
Digital/Audio Book Files
Br350.00




