ከቡስካው በስተጀርባ
A Book By - ፍቅረማርቆስ ደስታ
In Stock
ከቡስካው በስተጀርባ
Available Book Type
|
|
📗Printed
Book Info
Author - ፍቅረማርቆስ ደስታ
Publisher - walia books
Translated Book - No
Language - Amharic
Book Review
ጎጃም የተወለደው ፍቅረማርቆስ በመምህርነት ወደ ሃመር ሄዶ በሃመሮች ባህልና ቱፊት ተማርኮ በባህሉም መሰረት የብሄረሰቡ አባል ሆኖ:ከሀመሮች ተጎራብቶ ማስተማሩን ተያያዘው፡፡የሚንጊን ገዳይ ባህላዊ ስርዓት ፣የኢባጋንዲን ጭፈራ፣የሀመሮችን ጋብቻ ……..ከቡስካ ተራራ በስተጀርባ ሁኖ ተመለከተው፡፡ተደመመበትም፡፡
ከምልከታው ፣መንገደኛ እግሩን እያመሰገነ “ከቡስካው በስተጀርባ [ድንግል ውበት]”የሚል የማንነት ተኮር (ethnographic fiction ) ዘውግ ያለው ልቦለድ አሳተመ፡፡በኬሚስትሪው መምህር የተፃፈው ልብወለድ በኢትዮጲያ ስነ ፁሁፍ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ ከፍቶ ለሽልማት ታጨ፡፡ወደ እንግሊዘኛም ተተረጎመ፡፡ከዚህን ጊዜ ጀምሮ ደራሲ ፍቅረ ማርቆስ ደስታ እና ሀመሮች በአደባባይ ተነባብረው መጠራት ጀመሩ፡
Digital/Audio Book Files
Br390.00

