የማንበብን ትርፍ እረዳለሁ።
የማንበብን ትርፍ እረዳለሁ። በህይወቴዙሪያ ያተረፍኩት፣ በስብዕና ደረጃ የገነባሁት ማንነት ያስደንቀኛል። ከማንበብ ትልቁ ጥቅሞች አንዱ የመዝናኛ ጊዜዎን የሚያሳልፉበት ውጤታማ መንገድ ነው።ጊዜዎን በዋዛ ፈዛዛ አያባክኑም፣የጊዜ አጠቃቀሞ ይሻሻላል።ማንበብ የስክሪን ጊዜን ይቀንሳል፣ አእምሮአዊ ደህንነትን ያበረታታል፣ እና አለምን ከተለያየ እይታ እንድታዩ በማገዝ ርህራሄን ያጎለብታል።
Responses