መጽሀፍትን እንወዳጅ
“ማሰብ ካልጀመርክ የትኛዉም ሽቶ የህይወትህን መጥፎ ሽታ ሊደብቅ አይቻለዉም።”ብሏል ዲዮጋን። ማሰብ ሀይል ይሆንሃል፤ይህንን ሀይል ለመፍጠር ማንበብ ጠቃሚ ነው ። በነገራችን ላይ የኃይል መርህ የሚሰጠን የጠየቅነውን ነው፡፡ ትንንሽ ነገሮችን ብቻ የምናካሂድ ከሆነ፣ ለትንንሽ ነገሮች ብቻ የሚሆን ኃይል ይሰጠናል፡፡ ነገር ግን ታላላቅ_ነገሮችን_በታላቅ_መንገድ የምናደርግ ከሆነ፣ ታላቅ ኃይል ይሰጠናል!!! ይህንን ትልቅ ሀይል ለመጎናፀፍና ልዩነት ለመፍጠር መጽሃፍትን እንወዳጅ። ኢዮብ ጽጌ
Responses